በ‹‹ፒጃማ›› የተሸፈነ ማንነት

ፒጃማ ለብሳ መንገድ ዳር ቆማ አንድ ነገር እየጠበቀች ያለች ትመስላለች። ምን እየጠበቀች እንደሆነ ግን ለጊዜው አይታወቅም። ከሰፈሯ እየወጣች ነው ብሎ ለመገመትም ያስቸግራል። ከታች እስከ ላይ የለበሰችው እንደነገሩ ነው። አንድ ቦታ ደረስ ብላ... Read more »

አካል ጉዳት ያልበገረው፣ ዕድሜ ያልገደበው ፅናት

ዘወትር የሚገኙት በሥራ ቦታቸው ነበር። ዛሬ ግን የደረስንበት ሰዓት ይሁን የዝናቡ ሁኔታ ከቤታቸው ከትመዋል። ያሉበትን ቦታ ለመፈለግ ታች ላይ ወረድን። በመጨረሻ ደምቆ ከሚታየው ሰፈር አስኮ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዘለቅንና የቤተክርስቲያኑ አትክልተኛ መኖሪያ ቤታቸውን... Read more »

ወድቆ መነሳት

በሰዎች የእለት ተእለት ሕይወት መውድቅና መነሳት የተለመደ ነው። አንዱ ሲወድቅ ሌላው ይነሳል። ይህኛው ሲነሳ ያኛው ይወድቃል። ብዙዎች ግን አንዴ ከወደቁ ቅስማቸው ተሰብሮ ዳግም ለመነሳት ይቸገራሉ። ጥቂቶች ደግሞ ተስፋ ሳይቆርጡ ከውድቀታቸው ተምረው እንደገና... Read more »

‹‹ ለሕዝብ ትርጉም ያለው አስተዋፅዖ ማበርከት የሚችሉት ሀገር ውስጥ ተፈጥረው ያደጉ የርዳታ ድርጅቶች ናቸው››ዶክተር ንጉሡ ለገሰ የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅቶች ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ

የተወለዱት በድሮ አርሲ ክፍለሀገር አርባ ጉጉ አውራጃ ነው። ያደጉትም በዛው በመርቲ ወረዳ ቀጤ እና ከቢሮ መንደር ነው። ትምህርታቸውን ከአንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተከታተሉት አቡምሳ ከተማ ሲሆን፤ በከተማው የነበረው አንድ ትምህርት ቤት ብቻ... Read more »

የንባብ ባህል ለሀገር እድገት ያለው ፋይዳ

ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው:: የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሀፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ እንደሚመዘንም አምናለሁ:: በህይወት ውስጥ አብዛኞቹ አደጋዎች ከእውቀት ማነስ የሚመጡ ናቸው:: በዛው ልክ በቁጥጥራችን ስር... Read more »

እጆች ሲዝሉ …

ጉልት ቸርቻሪዋ … ከአስፓልቱ ማዶ፣ ከመንገዱ ዳርቻ፣ ከሰዎች ግርግር መሀል አሻግሬ እያየኋት ነው። የተጎሳቆለ ገጽታዋና ፣ አዳፋ ልብሷ አሁንም ከእሷ ናቸው። የልብሷ መቆሸሽ ጉዳይ ስንፍና ያመጣው ችግር አለመሆኑን አውቃለሁ። እንዲህ ይሆን ዘንድ... Read more »

 በፍጥነት የማሰብ ጥበብ

በፍጥነት ስናስብ በርካታ ነገሮችን በቀላሉ ማሳካት እንችላለን። በቶሎ ስራችንንና ትምህርታችንን እናጠናቅቃለን። የምንፈልገውን ነገርም በፍጥነት እንለምዳለን። ምን አልባት ቋንቋ ይሆናል መልመድ የፈለግነው። ወይ ደግሞ በትምህርታችን ይሆናል መጎበዝ የፈለግነው። አልያም ስራችንን በፍጥነትና በጥራት ማጠናቀቅ... Read more »

 የጥንዶቹ የጭካኔ በትር!

አቶ ልጅዓለም ጌታቸው እና ወይዘሮ ቆንጅት ሙለታ በ2011 ዓ.ም ሶስት ጉልቻ ቀለሱ። ትዳራቸው በአንድ ጣሪያ ሥር መድመቁ ቀጠለ። ሁለት ልጆችን አፈሩ። አቶ ልጅዓለም የአክስቱ ልጅ የሆነችውን አስቴር ነገሳን ገና እድሜዋ 10 ዓመት... Read more »

”ልጄን አደራ! ‘

 እንደመነሻ … ዛሬም በርካታ ጉዳዮች መፍትሄ ከሚያገኙበት፣ ጥብቅ ቋጠሮዎች ላልተው ከሚፈቱበት ስፍራ ላይ ነኝ። በዚህ ቦታ የብዙ ሰዎች ዕንባ ታብሷል፡፡ የአይታመኔ ታሪኮች መጨረሻ አምሯል፡፡ የብዙሃኑ ፈታኝ ሕይወት ተቀይሯል፡፡ ዛሬ በሙዳይ በጎ አድራጎት... Read more »

አእምሮን እንደ አዲስ መቀየር

የአእምሮን እንደ አዲስ የማስተካከል ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው። ፈረንጆቹ ጋር ደግሞ ይህ በጣም የተለመደ ሀሳብ ነው። እንደውም /reprogram your mind/ or/reprogram your sub conscious mind/ እያሉ የተለያዩ ሀሳቦችን ያነሳሉ። ለመፍትሄዎችም የተለያዩ መጽሐፎችን... Read more »