በምግብ እንሽርሽሪት መዋቅር ላይ ከሚያጋጥሙ በሽታዎች መካከል አብዛኞቹ በተዛባ አመጋገብና አኗኗር ዘይቤ አማካኝነት የሚከሰቱ ናቸው። እነኝህ ሕውክታዎች፣ ከጊዜያዊ ምቾት ማጣት ስሜቶች እስከ ተወሳሰቡ የካንሰር በሽታዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አብዛኛው ሕዝብም በነዚህ በሽታዎች ይጠቃል።... Read more »
የተለያዩ ሙያዎችን ሞክረዋል። በህይወት ዘመናቸው ከስፖርት ዘርፉ ጀምሮ እስከ ጥበቃነት የዘለቀ የሥራ መስኮች ላይ ተሰማርተዋል። አንድም ቀን ግን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ይላሉ። በታታሪነታቸው ለሌሎችም አርአያ መሆናቸውን የሚያው ቋቸው የሚመሰክሩት ሐቅ ነው። አሁን... Read more »
የስነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »
ስኬታማ ሰዎች ለሚሰሩት ሥራ ጥብቅ ሥነ ሥርዓት አላቸው፤ የሚገዛቸው የማያመቻምቹት ሥርዓት ነው፤። ሲሠሩ ሊሠሩ የሚገባቸውን ነገር ይሠራሉ እንጂ፣ የሚፈልጉትን ነገር አይሠሩም። እንዲህነታቸውም ነው፤ ከነበሩበት ከዚህ ግባ የማይባል ደረጃ፣ ወደ መልካምና ወደልህቀት ደረጃ... Read more »
የገጠር ልጅ ነው። እንደ እኩዮቹ ላለመማሩ ምክንያት የቤተሰቦቹ ድህነት ነበር። መሀል ደብረብርሀን ቢወለድም በአያቶቹ እጅ ለማደግ በሚል ወደ ገጠር ተላከ። የህጻንነት ዕድሜውን እምብዛም ሳያጣጥም በጎችን እንዲጠብቅ ተወስኖበት ከሜዳ ወሎ መግባትን ለመደ። አንዳንዴ... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን የ47 ዓመት አባት ናቸው። እኚሁ የሃይማኖት አባት ታዲያ ውልደታቸውና እድገታቸው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ቢሆንም በአገልግሎታቸው ምክንያት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለመኖር ተገደዋል። እንግዳችን ለትምህርት ባላቸው ልዩ ፍቅርና ብርታት ከአንደኛ... Read more »
አደሬ ሠፈር በማለዳው መርካቶ ምን አለሽ ተራ ከሚባለው ሥፍራ ከመድረሴ በፊት ‹‹አደሬ ሰፈር›› ከሚባለው ስፍራ ተገኝቻለሁ። የአካባቢው ሁኔታ ግሩም ነው። አቤት ግፊያ! በዚህ አካባቢ ለሚያልፉት ሳይሆን መኖሪያቸውን በዚሁ አድርገው ሕይወታቸውን የሚገፉ አቅመ... Read more »
በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።ሽፍታው... Read more »
ኦሮምኛንና አማርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፈው ይናገራሉ። የእናትነት ስሜት ባለው የእንግዳ አቀባበላቸው ይታወቃሉ። ከግል ተቀጣሪነት ተነስተው በሚሊዮኖች ኃብት ያለው ስራ እያንቀሳቀሱ የሚገኙ ሴት ናቸው። ከሰራተኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታ መልካም መሆኑን አብረዋቸው የሰሩ ባለሙያዎች የሚመሰክሩት... Read more »
ይህ የበጋ ወቅት ነው። በበጋ ወቅት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የእረፍት ወቅት ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ወቅቶች የጨዋታና የደስታ ናቸው። ወጣቶችና ልጅ አገረዶች የደስታ ጊዜያቸው... Read more »