ከአዲስ አበባ ከተማ 155 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረጉራቻ ከተማ ተወልደው አድገውበታል፡፡ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም የተከታተሉት በእዚህችው ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው። ለትምህርት የነበራቸው ፍላጎትና ታታሪነት የአዲስ... Read more »
አራት ኪሎ ቅዳሜ ከሠዓት አራት ኪሎ የሰው እግር በዝቶባታል:: የዓመት በዓሉ ዝግጅት ጥድፊያ የፈጠረ ይመስላል:: ፀሐይ አቅሟን አሰባስባ አናት የሚበሳ ሙቁቷን ትለቃለች:: በዚህ መሃል አላፊ አግዳሚው ሁሉ ሸማች ይመስል ወደ ሱቆች ያማትራል::... Read more »
ለአንድ ሀገር ብልፅግና እንደ አንድ አመላካች ተደርገው ከሚቆጠሩ ነገሮች መካከል አንዱ ትምህርት ነው:: የሃገራት የኢኮኖሚ ደረጃም የሚለካው ባላቸው የተማረ የሰው ኃይል ልክ ነው:: ለዚህም ነው ‹‹ለአንድ ሀገር እድገት መሰረቱ ትምህርት ነው›› የሚባለው::... Read more »
ማህጸን ቁልቁል የተደፋ ቅርጽ ያለው የሴት እህቶቻችን ውስጠ አካል ነው። ይህ ውስጠ አካል ብዙ ክፍሎች ሲኖሩት የማህጸን አንገት/በር (Cervix) አንዱ ነው። ይህ አካል ከሌላው የማህጸን አካል በተለየ የደደረ ሲሆን የመውለጃ ጊዜ እስኪደርስ... Read more »
ከንግድ ስራቸው ባለፈ በቡራዩ አካባቢ በሀገር ሽማግሌነታቸው በእጅጉ ይታወቃሉ። አንድ አርሶ አደር ካለው መሬት ላይ የተወሰነውን ይዞ በተቀረው መሬት ላይ ባገኘው ካሳ ሰርቶ መለወጥ ይችላል የሚለውን አሳይተዋል። ከአባታቸው ከወረሱት መሬት ላይ በመዝናኛው... Read more »
ቅኔ ትርጉመ ብዙ ቃል ነው። ብዙ ጊዜ የምንሰማው ግን በቤተ ክህነትና በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ነው። ቅኔ ሲባልም ለብዙዎቻችን ቀድሞ ትዝ የሚለን የአብነት ተማሪዎች የሚሉት የግዕዝ ቅኔ ነው። ይህ ደግሞ ለብዙዎቻችን አይገባንም። ለብዙዎቻችን... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ ወይም ስንባንን ሰፈር ውስጥ እንቅልፍ የሌላቸውን የማሳኞች ድምጽ እንሰማለን። ቤታችን በተለይ በመንገዶች ዳርቻ ከሆነ የታክሲዎቹ ጥሩምባ፣ የመኪናዎቹ የጉዞ ድምጽ፣ የቆራሌው የማግባቢያ ጩኸት፣ የማለዳ ቆሻሻ አፋሾች ድምጽ፣ የመንገድ ጠራጊዎቹ መጠራራት... Read more »
ከሸኖ ከተማ ጥቂት እልፍ ብሎ ከሚገኝ ቀበሌ የተወለደው አማረ የልጅነት ህይወቱ በገጠር ኑሮ የተቃኘ ነው። ወላጆቹ እንደሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ትምህርት ቤት ገብቶ ቀለም እንዲቆጥር አልፈቀዱም። ዕጣ ፈንታውም ከብቶች ጭራ ስር ሆኖ እነሱን... Read more »
የዛሬ እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞ አሰብ አውራጃ በ1960 ዓ.ም ነው።የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአሰብና በአዲስ አበባ ተከታትለዋል።በትምህርታቸውም በመቀጠል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቋንቋና በታሪክ ተቀብለዋል።የሁለተኛ ዲግሪያቸውንም በኢዱኬሽናል ሪሰርች ኤንድ ዴቨሎፕመንት በ2004 ከአዲስ... Read more »
የቀትሩ ጸሀይ ‹‹አናት ይበሳል›› ይሉት አይነት ነው። ድካም እያዛለን ቢሆንም ያለማቋረጥ መጓዛችንን ቀጥለናል። እርምጃችን እምብዛም የተጣደፈ የሚባል አይደለም። ወበቁ ግን ድካም ቢጤ ለሰውነ ታችን ያቀብል ይዟል።አብዛኞቻችን ስለወ ቅቱ መለዋወጥ እያነሳን አሳሳቢነቱን ጭምር... Read more »