ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው የተገናዘበ ትርጉም የለውም። የአንዳንዶቻችን የሕይወት ጉዞ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ቁልቁል የሚምዘገዘግ ሆኖ ይገኛል። አንዳንዶች ደግሞ እንኖርበታለን ያሉትን ዓላማ እያሳኩ ፤... Read more »
በእንቅስቃሴ ወቅት የመፋጨት ድምፅ ሊኖር ይችላል በዕለት ተለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ በድንገትና ባላሰብነው ሁኔታ ከመለስተኛ አደጋዎች እስከ ከባድ የአጥንት ስብራት ሊደርስብን ይችላል። የአጥንት መሰበር በፍጥነት ህክምና አግኝቶ እንክብካቤ ካልተደረገለት ወደ ተወሳሰበ ሁኔታ ሊያመራ... Read more »
ሰውነት በተፈጥሮ የሚገጥሙትን ጉዳትና አደጋዎች የሚቋቋምበትና የሚፈታበት የራሱ የሆነ ስርዓት አለው። ደም በደህናው ጊዜ በደም ዝውውር ስርዓት ውስጥ እና በደም ቧንቧዎች ውስጥ እየተዘዋወረ ይኖራል። ነገር ግን የደም ቅዳ እና ደም መልስ (አርተሪ... Read more »
ትምህርት የዕድገት መሰረት ነው። ያለ ትምህርት ህይወትን ማሻሻል፤ ኑሮን መለወጥ አይታሰብም። ሆኖም ግን የሀገራችን ትምህርት ባለበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች በትምህርት የታሰበውን ያህል ሀገርን ማሳደግ፤ ኑሮንም ማሻሻል አልተቻለም። ብዙዎች ተምረው ከዕለት ጉርስ ባለፈ... Read more »
የእናት አምሳያ፣ የማይበርድ ፍቅር ማኖሪያ ፣ የኑሮ ወንዝ ማጥለያ፣ ውብ የታሪክ ርስት፣ አኩሪ ውርስ መልክዓ-መሬት ናት እናት ፤ ኢትዮጵያ!! የኢትዮጵያ ፍቅር ገጽ በገጽ የማይታይ፤ ስውር ስፌት ነው። ከደማችን ጋር የተሳሰረ፣ ደም የሚያስከፍልና... Read more »
የልጅነት ዕድሜውን የገፋው ቤተሰቦቹን በመታዘዝና በጉልበቱ በማገዝ ነው። ዕጣ ፈንታው ሆኖ በትምህርቱ ከአምስተኛ ክፍል በላይ አልተሻገረም። አበራ የቤቱን ችግርና የወላጆቹን እጅ ማጠር ጠንቅቆ ያውቀዋል። ወላጆቹ እሱን ጨምሮ እህትና ወንድሞቹን ለማሳደግ ራሳቸውን ሲጎዱ... Read more »
የተወለዱት በድሮው ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ይርጋለም ከተማ ነው። ይሁንና በተወለዱ በሶስት ወራቸው አባታቸው በወንጌል አገልግሎት ምክንያት ወደ ኩየራ በመቀየራቸው ኩየራ ከተማ ለማደግና እስከ ሶስተኛ ክፍል ለመማር ተገደዱ ። ከሶስተኛ ክፍል በኋላ ግን... Read more »
የልጅነት ጊዜ አቶ ክፍሌ ስሜ ይባላሉ።የ78 ዓመት አዛውንት ናቸው።ተወልደው ያደጉት መርሃቤቴ ዓለም ከተማ ነው። በተወለዱበት አካባቢ በሚገኝ አንድ ደብር 14 ዓመት እስኪሆናቸው ድረስ የድቁና ትምህርት ተምረዋል።በኋላም አዲስ አበባ ኮልፌ አካበቢ በሚገኘው ቅዱስ... Read more »
የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡ የትርፍ አንጀት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው ለረዥም ጊዜ ሲታመንበት የኖረ ሲሆን... Read more »
የአገር ፍቅር መገለጫው ብዙ ነው፡፡ የአገር ፍቅር ምሳሌ ሲነሳ ግን ቀድሞ የሚጠቀሰው ወታደርነት ነው፡፡ ምክንያቱም የወታደር መስዋዕትነት በገንዘብ ወይም በጉልበት ሳይሆን በሕይወት ነው፡፡ አንድ ወታደር ወደ ጦር ግንባር ሲገባ ሞቶ ጨርሷል፡፡ ሞት... Read more »