«ለውጡ በብዙ ዜጎች መስዋዕትነት የመጣ ስለሆነ በግለሰብ ወይም ቡድን ፍላጎት በቀላሉ አይቀለበስም» – ዶክተር አብዱልቃድር አደም የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር

የተወለዱት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባቲ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአፋር ክልል ገዋኔ በሚባል አካባቢ የሚገኝ መታካ በተባለ ትምህርት ቤት ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አሰብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »

ሠላሳ ዓመታትን በቅምጥ

አንዳንድ ነገሮች ሲለመዱ ሕይወት ይሆናሉ። አንድን ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ስናየው ‹‹ምፅ›› ብለን ከንፈራችንን በመምጠጥ ‹‹ለካ እንዲህም ይኖራል›› እንላለን። እንደዚያ አይነት ተመሳሳይ ነገር ሲያጋጥመን ግን እየለመድነው እንሄዳለን። ለምሳሌ አንድ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ... Read more »

ሟች ነህና…

የሰው ልጅ ካለመኖር ተነስቶ ወደ መኖር በውልደት ይመጣል። ውልደት ህፃንነት ወጣትነት አዋቂነት ዕርጅናና ሞት በሰው ልጅ የህይወት ዘመን የሚከሰቱ ተፈጥሯዊ ሂደቶች ናቸው። ከወንዶች እስፐርምና ከሴቶች እንቁላል ጥምረት ከሰው የሚፈጠረው የሰው ልጅ ተመልሶ... Read more »

የሚጥል በሽታ(epilepsy)

አብዛኛውን ጊዜ የሚጥል በሽታ ጤናማ የሚመስሉ ሰዎች በድንገት ሕሊናን የመሳትና የመንፈራገጥ ችግር ሲታይባቸው ይታወቃል፡፡ ሕመሙ በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ሕመሙ ያለበት ሰው ከመጠቃቱ በፊት በቅድሚያ አንዳንድ ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል፤ መጥፎ... Read more »

የመድኃኒት አለርጂክ እንዳጋጠመን በምን እናውቃለን?

በመድኃኒቶች አማካኝነት በሰውነት ላይ የሚፈጠር አለርጂክ ከሰው ሰው የሚለያይ ሲሆን በአንዳንድ ሰዎች ላይ እስከሞት የሚያበቃ የአለርጂክ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፤ መድኃኒቶች በፈሳሽ መልክ፣ በሚዋጡ እንክብሎች ወይም በመርፌ መልክ ሊወሰዱ ይችላሉ፤ በተለያየ መልክ የምንወስዳቸው... Read more »

ኑዛዜ ነፍስ ሲዘራ

እጆቻቸው የቆዳ ምርቶችን አስውቦ ለአልባሳትነት የማዋል ጥበብን ተክነዋል። ከአገር ውስጥ አልፈው በአውሮፓ እና አፍሪካ ሀገራት በጥራታቸው የተመረጡ የቆዳ አልባሳትን አዘጋጅተው በማቅረብ ከእራሳቸው አልፈው ለበርካቶች ገቢ ፈጥረዋል። ከአባታቸው የቀሰሙት ጠንካራ የስራ ልምድና የትጋት... Read more »

ፊላ እና ሌሎች ሙዚቃዊ ጥበባት

ባለፈው ሳምንት በያዝነው ቀጠሮ መሰረት እነሆ ስለፊላ ሙዚቃ ምንነት ጊዜ ሰጥተን ልናወራ ነው። ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነን። ስለዚህ የሙዚቃ አይነት ብዙም አልተባለም። ስለውጭው ዓለም እንጂ ስለራሳችን እንደማናጠና እና እንደማናውቅ አንዱ መገለጫችን ነው።... Read more »

እሺታና እምቢታ

ይህች ኑሯችን ብዙ አሳይታናለች። በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥም አሳልፋናለች። አንዳንዱ ሰው፣ አፈር ባፍ ባፍንጫው እስኪሰፈር ድረስ በእንቢታዬ እዘልቃለሁ ብሎ የማለ ነው።አንዳንዱ ደግሞ በነገር ሁሉ እሽታውን የኑሮው ዘዬ ያደረገ ነው።እኒህን መሰል ሰዎች ጠርዝ... Read more »

የአባት እንግዳ

ቅድመ -ታሪክ ሱሉልታ ተወልዶ ያደገው ወጣት በበርካታ ችግሮች መሀል ተመላልሷል። ወላጆቹ ድሆች መሆናቸው ያሻውን እንዲያገኝ ዕድል አልሰጠውም። የባልንጀሮቹ ወላጆች ለልጆቻቸው አዲስ ልብስ ሲገዙ እሱ ለእግሩ ጫማ አልነበረውም። ሌሎቹ ጠግበው ሲያድሩ እሱና መላው... Read more »

«ፅንፍ የያዘ ብሔርተኝነት የጊዜው ፋሽን ነው፤ ይህ ፋሽን እስከሚያልፍ ድረስ ዋጋ ያስከፍለናል»- አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁር

መቀሌ ከተማ ነው ተወልደው ያደጉት። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአፄ ዮሃንስ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፍልስፍና ትምህርት ክፍልም ገብተው ለአራት ዓመት ፍልስፍና ከተማሩ በኋላ «ወያኔ ነህ» በሚል... Read more »