ዓለም ገረገራዋን ዘግታ ኮረና ሆይ እለፈኝ እያለች እየተማፀነች ነው፡ ከታላቅ እስከ ታናሽ ለኮረና እጅ ላለመስጠት ደፋ ቀና ቢሉም እንዲሁ ግን በቀላሉ ሊራራላቸው አልቻለም፡፡በጤና ፖሊሲያቸው በከፍተኛ ደረጃ የሚመኩትና በሀብታቸው የሚመጻደቁት በበርካታ የአውሮፓ አገራት... Read more »
በቻይናዋ ዉሃን ግዛት የተቀሰቀሰውና ወደ ተለያዩ የዓለም አገራት በመዛመት ላይ ያለው ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) እንዴት ከእንስሳት ወደ ሰዎች እንደተላለፈ ለማወቅ ተመራማሪዎች ከባድ ጥናት ላይ ናቸው። በአሁኑ ወቅት ያለው መላምት በቻይና ጫካ ውስጥ... Read more »
በማህበራዊ አገልግሎት ተሳትፏቸው ይታወቃሉ። በገጠራማ አካባቢዎች ድልድይ በማሰራት እና ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የባለሀብቱን የገንዘብ ድጋፍ በሚጠይቅበት ወቅት ያላቸውን በመለገስ ለሀገር ተቆርቋሪ መሆናቸውን በተደጋጋሚ አሳይተዋል። ተግባብቶ የመስራት እና የንግድ ሸሪኮችን ወደ ኢትዮጵያ አምጥቶ... Read more »
የፊልሙ ርዕስ፡- ኮንታጅን ፀሐፊ፡- ስኮት በርንስ ዳይሬክተር፡- ስቴቨን ሶደርበርግ የተሰራበት ዘመን፡- እ.አ.አ 2011 የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1:46 ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በሆሊውድ አማካኝነት የተሰራ ምናባዊ የፈጠራ ውጤት ነው:: ‹‹ልብወለድ የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው›› ቢባልም... Read more »
የዛሬ አስር ዓመት ገደማ ፣ የነበረኝን እድሜና የነበርኩበትን ቦታ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ያውቁታል። ትምህርት አምልኮ እና ንባብ ገንዘቤ ነበሩ። መልካም ነው፤ ምክንያቱም ዛሬን እንድቆም ያኔም እንድፈራ አድርገውኝ ነበረና ። ፍርሃት ለምን ይጠቅማል፣መድፈር... Read more »
በድንገት ያቃጨለውን የእጅ ስልኳን ፈጥና አላነሳቸውም። ጥሪው አሁንም እየደጋገመ ነው። ስራ ላይ የነበረችው ወይዘሮ በዝግታ ተራምዳ ወደ ስልኩ ቀረበች። እጇን ሰንዝራ ስልኩን ከማንሳቷ በፊት ጥሪው ተቋረጠ። ጠጋ ብላ በሞባይሉ ግንባር ላይ የተመዘገበውን... Read more »
ተወልደው ያደጉት ወንጂ ከተማ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተና ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ወንጂ ከተማ በሚገኘው ትግል ለእድገት ትምህርት ቤት ነው የተማሩት።በወንጂ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።በ1983 ዓ.ም... Read more »
በ7 አህጉራት እና ከ212 በላይ ሀገራት የተዋቀረችው ዓለማችን ከ7.7 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ብዛት አላት። እ.አ.አ በ1804 ከክርስቶስ ውልደት በኋላ አንድ ቢሊዮን የደረሰው የዓለም ህዝብ ፈጣንና ወጥነት የሌለው ዕድገት አሳ ይቷል። ከ30 ዓመታት... Read more »
በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ግጭቶች እዚህም እዚያም ይቀሰቀሱ አንደነበር ይታወሳል።በሶማሌ ክልል፣ በሲዳማ ዞን፣ በወለጋ እና ጉጂ ዞኖች፣ በአማራ ክልል እና በሌሎችም ተመሳሳይ የሰላም እጦቶች በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱ... Read more »
ኑሮ እንደየ ዘመኑና እንደየ ሁኔታው ይለያ ያል።አንዳንድ ዘመን የተባንና ደስታ ሆኑ ህዝቦች በሀሴት ይኖራሉ።በሌላው ዘመን ደግሞ ችግሮች፤ በሽታዎችና ጦርነቶች አጋጥመው ሰዎች ህይወታቸውን በብዙ ውጣውረድና በሰቆቃ ለመግፋት ይገደዳሉ።ከሰሞኑ የተከሰተውም የኮሮና ቫይረስ ወይም በሳይንሳዊ... Read more »