ደግነት በማይከለከል ፈቃድ ለሌሎች ራስን የማካፈል በጎ ስራ ነው። ደግነት፣ ለተራበ ምግብ ለታረዘ ልብስ፣ ለታመመ ጠያቂነትና መጽናኛ የመሆን ልባዊ ፈቃድ ነው። ይህ ዘመን አንዳችን ራሳችንን ለሌሎች በመክፈል፣ ካለን ነገር ላይ ለማካፈል ልንነሳበት... Read more »
ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ቄራና አካባቢው ተወልዶ ያደገበት ብቻ አይደለም። እንጀራውን የበላበት፣ ህይወቱን ያቀናበትና ያሻውን ሁሉ የፈጸምበት ስፍራ ነው። ልጅነቱ በመከራ የተፈተነ በመሆኑ ተመችቶት አላደገም። ወላጆቹ ችግረኞች ነበሩ። እንደ እኩዮቹ ትምህርቱን የጀመረው... Read more »
እንደ መግቢያ በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1918 ዓለም በጭንቅ ውስጥ ነበረች፡፡ እንደ ዛሬው ቴክኖሎጂ በላይ በላዩ ተወልዶና ሉላዓዊነት እንዲህ ትስስሩ ሳይጠብቅ ዓለምን ግን ያስተሳሰረና ሁሉም ስለ አንድ ጉዳይ ብቻ እንዲያወራ ያደረገ አንድ ነገር ተከሰተ፡፡... Read more »
የማሸማቀቅ ትንኮሳ በአካለ-ሰውነት አነስተኛ፣ አቅመ-ደካማ፣ በዕድሜ በጣም ወጣት፣ አይናፋር፣ ደጋፊ የሌላቸው፣ አካል ጉዳተኛ ወይም ተጋላጭ የሆኑ ሌሎች ሰዎችን አቅዶ የመጉዳትና የማሰቃየት ተግባር ነው። የማሸማቀቅ ትንኮሳ እንዲሁ የሚደረግ ተግባር ሳይሆን ታቅዶና በተደጋጋሚ አቅመ-ደካማ... Read more »
በመጋቢት 5 ቀን 1520 አነስተኛ የስፔናውያን ጦር መርከቦች ከኩባ ደሴት ወደ ሜክሲኮ አመሩ፤ መርከቦቹ 900 የሚሆኑ የስፔን ወታደሮችን ከፈረሶች፣ ከጦር መሣሪያዎችና ጥቂት የአፍሪካ ባሮች ጋር ይዘው ነበር፤ ከባሮቹ አንዱ፣ ፍራንቼስኮ ድ ኤጋ፣... Read more »
በልጅነታቸው ወደአዲስ አበባ መጥተው ቢማሩም ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ግን የተወለዱባትን መንደር እና ቤተሰቦቻቸውን መጎብኘት ግን ይወዳሉ። በማህበራዊ አገልግሎት መሳተፍም ዝንባሌያቸው ነው። እናም በተወለዱበት አካባቢ መሬት ጭምር ገዝተው ትምህርት ቤት አሰርተዋል። ከስፖርት... Read more »
ከባህል መድኃኒት አዋቂዎች የሚገርመኝ ነገር መጀመሪያ ማሰባቸው ነው። መድኃኒት መሆኑ ከታወቀ በኋላማ ማንም ይጠቀመዋል። ግን ከቅጠሎች (ሥራሥሮች) ሁሉ ለይተው ይሄኛው መድኃኒት ሊሆን ይችላል ብለው ማሰባቸው እና ህመምተኞችን ማዳናቸው ትልቅ ብቃትን የሚጠይቅ ነው።... Read more »
ከትናንት ዛሬ ከዛሬ ነገ ሰው እየሆኑ መሄድ የሚቻለው ዛሬ ላይ ቆሞ ትናንትን ቃኝቶ ነገን ማየት ሲችል ነው።ሐገሬ እንደ ሐገር ያለፈችባቸው መንገዶች አለማየት ዛሬን በቅጡ እንዳልገነዘብ ከትናንትም በቅጡ መማር እንዳልችል ያደርገኛልና ከትናንታችን የምንማረው... Read more »
ትውልዱ አዲስ አበባ አማኑኤል ከሚባለው ሰፈር ነው። ገና በወጉ ጡት ሳይጥል ነበር ወላጅ እናቱን በሞት ያጣው። የልጅነት ዕድሜውን ሳያጣጥም አባቱ ጉራጌ አገር ‹‹ጉንችሬ›› ከሚባል ስፍራ ወሰዱት። አባት የወላጆቻቸውን መሬት እያረሱ በሚያገኙት ገቢ... Read more »
የተወለዱት ሐረር ከተማ ውስጥ ቢሆንም ከአምስት ዓመታቸው ጀምሮ ያደጉትና የኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ይገኝ በነበረ ደብረዘይት በተባለ ትምህርት ቤት ተማሩ፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በቦሌ ሁለተኛ... Read more »