በአገራቸው የማይታወቁት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅኝቶች

ወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ጭንቀት ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል።መገናኛ ብዙኃንም ሙሉ ሽፋናቸው ስለዚሁ አስከፊና አስጨናቂ ወረርሽኝ ከሆነ ሰነባብቷል። ባለፈው ሳምንት በአንድ የሬዲዮ ጣቢያ ላይ አንድ የስነ ልቦና ባለሙያ ሲናገሩ ሰማሁ።ባለሙያው ከኮሮና... Read more »

ራስን መፈተሽ

የሰው ልጅ የአኗኗር ስልት አንዱ ከአንዱ መለየቱ የታመነ ነው። ይህም በባህል በትውፊት፣ በእምነት አስተምህሮ፣ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ በሙያ ባህሪና በሌሎች ተጨማሪ ነገሮች እየተደገፈ የሚናከወን ስልት ነው። ለመሆኑ እንዲህ ዓይነቱ የአኗኗር ስልት የማን... Read more »

በአንድ ድንጋይ ሁለት ሰዉ …

የእረፍት ቀኑን በቤቱ ያሳለፈው ወጣት ከሰአት በኋላ ከመኝታው አረፍ ብሎ ቀጣዩን ዕቅድ ያብሰለስላል። ድንገት ግን ቀሪውን ጊዜ ፊልም ማየት እንዳለበት ውስጠቱ ሹክ አለው። በድንገቴው ሃሳብ አላንገራገረም። በቅርቡ ካሉት በርካታ ሲዲዎች አንዱን መርጦ... Read more »

ትረፊ ያላት ነፍስ

ዘመናዊ መሳሪያ በመታጠቁ ሰራዊቱን አልፈራም፤ 500 የግብፅ ወታደሮችን ከአልጋ ላይ አስተኝቷል። የአገር መሪዎችን አልራራላቸውም የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጨምሮ በርካታ ፖለቲከኞችን ከባድ የጤና ቀውስ ውስጥ ከቷል። የቤተ መንግስት በር ሲያንኳኳ ከቶውንም... Read more »

ነበሩ ሳይሆን ነበርን ይቀድማል

አሁን በዚህ ሰዓት በጭንቀት እንጉርጉሮ፣ በፍርሃት ኑሮ ተሸብበን ባለንበት ወቅት ሀገር ከስጋት አፋፍ ላይ ተንጠልጥላ ቆማ ስንመለክት ጴጥሮስ ያችን ስዓትን ማስታወስ ለምን እንዳቃተን ባይገባኝም፤ በዓለም ያስተጋባው ማስጠንቀቂያው ደውል፣ ነፍስ አድን ጥሪ ነው... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ምንድናቸው? መቼ ነው ሐኪም ቤት መሄድ ያለብን?

የኮሮና ቫይረስ ሁለት ዋነኛ ምልክቶች ከፍተኛ ትኩሳትና ደረቅ ሳል ናቸው። በአንዳንድ ታማሚዎች ላይ እነዚህ ምልክቶች ወደ ትንፋሽ ማጠር ይወስዳሉ። ደረቅ ሳል ሲባል በጣም ጠንካራ የሆነ አንዳንድ ጊዜ ለአንድ ሰዓት የሚቆይ ነው። ከዚህ... Read more »

በውጣ ውረዶች ያልተገታ ህይወት

ወጣት ነው፤ ሊያውም በሀያዎቹ ዕድሜ ክልል መጨረሻ ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ነው። አንዳንዶች በዚህ የወጣትነት እድሜያቸው በስንፍና ተይዘው እና ለቤተሰሰብ ሸክም ሆነው መላው ጠፍቷቸው ሲንቀሳቀሱ ቢታይም እርሱ ግን ቤተሰብ ከመምራት ባለፈ በጥረቱ ባገኘው... Read more »

የፋሲካ ሰሞን ሰርግ እና ጨዋታዎች

የዘንድሮ ፋሲካ እንደተለመደው አይነት የበዓል አከባበር አይከበርም። ዓለም አቀፍ ሥጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገራችንም ጭንቅ መሆን ከጀመረ እነሆ አንድ ወር አሳለፍን። የተያዙ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ህይወታቸው የሚያልፍም አንድ ሁለት እያልን መቁጠር... Read more »

ሰው እንደ ቤቱ ይደር !

‹‹ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አያድርም›› የሚል አባባል አለን። በበዓል ሰሞን ይህ አባባል ይደጋገማል። መልዕክቱም፤ ጎረቤት ይህን አደረገ ብለን ያለአቅማችን አናድርግ ለማለት ነው። ጎረቤት በግ የመግዛት አቅም ቢኖረው፤ የእኛ አቅም ደግሞ ዶሮ የመግዛት... Read more »

«በማህበራዊ ገፆቻቸው ህዝቡን ወደአጉል ድፍረት የሚገፋፉ አካላት ከዚህ ስራቸው ሊመለሱ ይገባል» ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሃፊ

የተወለዱትና ያደጉት በኦሮምያ ክልል ጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በአጋሮ ራስ ደስታ ትምህርት ቤት ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአጋሮ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በቅድስት... Read more »