የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 27 ለ79ኛ ጊዜ የሚከበረው የአርበኞች ቀን ነው። ይህ የድል ቀን በየዓመቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት አደባባይ በድምቀት ይከበር ነበር። በዚህ ዓመት ዓለም አቀፉ የኮሮና ወረርሽኝ አልፈቀደልንም። ሆኖም ግን... Read more »
የእኛ የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ስልት እርስ በእርሱ የተጎናጎነ ነው። በሰፈር በጉርብትና፣ በእድር፣ በእቁብ፣ በሀዘንና በደስታ፣ በሥራ ቦታ፣ በቤት አሰራራችን ብቻ በሁሉም መስክ ትስስራችን የበረታ ነው። ይህ መልካም መስተጋብራችን የአንዱ ቤት ሀዘን ለሌላው ቤት፣... Read more »
በዕድሜው ገና ለጋ የሚባል ወጣት ነው።ልጅነቱ ከብዙ ቢያውለው ጠብና ግርግር ከሚበዛበት ጥግ አይታጣም።የዘወትር ግልፍተኝነቱ ከብዘዎች ሲያጋጨው ይውላል።ችኩልነቱም ከስህተት ይጥለዋል።ትዕግስት ይሉት ባህሪይን አያውቅም።ከማዳመጥ መጮህ፣ ከመሸሽም ቀድሞ መጋፈጥ ይቀነናዋል።የአስራ ስምንት አመቱ ወጣት ስለሺ ተገኑ፡፡... Read more »
ተወልደው ያደጉት ሆለታ ገነት በሚገኝ ካምፕ ውስጥ ነው። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት እዚያው ሆለታ ገነት ይገኝ በነበረ የካቲት 25 በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በከፍተኛ ውጤት በማለፍ አዲስ... Read more »
በዓለም ላይ የተለያዩ አባባሎች አሉ። አባባሎቹ ከሰው ልጅ አኗኗር ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይገናኛሉ። በተጫማሪም ከሀይማኖታዊ አስተምሮትና ከባህላዊ ወጎች ጋር ትስስር አላቸው። አባባሎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለሰው ልጅ አቅጣጫ በመጠቆም ከፍተኛ አስተዋፅዖ... Read more »
የኮረና ቫይረስ በዓለም ሥጋት ሆኖ ሁሉም በድንበሩ፤ በአገሩ ከትሟል፡፡ ነገሮች በየቀኑ እየተቀያየሩ ለማመን የሚከብዱ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ኃያላንም፣ ልዑላንም፤ ድውያንም፣ ጤነኛውንም ሁሉ ስለዚህ ጉዳይ እንዲጨነቅ እንዲጠበብ አድርጓል ኮረና፡፡ በተለይ ደግሞ የቫይረሱ መተላለፊያ... Read more »
ባህል የሰው ልጅ የህይወት መንገድና የአንድ ሰው የመኖሪያ መርህ በመሆን ያገለግላል። ባህል ከአለባበስ፣ ከአመጋገብ፣ ከአኗኗር ዘይቤ፣ ማህበራዊ ህይወት፣ አምልኮ ሥርዓት፣ የሥራ ባህሪ እና የመሳሰሉት ጋር ይያያዛል። ሃይማኖት የባህል አንዱ አካል ሲሆን ሰፊና... Read more »
ከቻይናዋ ሁቤይ ግዛት ተነስቶ ሰው ከማይኖርበት አንታርክቲክ ውጪ ሁሉንም የዓለማችንን አህጉራትን ያዳረሰው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በአሁኑ ወቅት የምድራችን ዋነኛ የጤና ስ ጋት ሆኗል። ኮቪድ-19 በመባል የሚታወቀው ይህ ወረርሽኝ የመተንፈሻ አካልን የሚያጠቃ ሲሆን፤ መጀመሪያ... Read more »
በተለያዩ በጎ ስራዎች ይታወቃሉ። የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳት፤ በተለያዩ የጤና እክሎች ለሚሰቃዩ ወገኖች ጤና ጣቢያዎችን በመገንባት፤ ትምህርት ላልደረሳቸው ወገኖች ትምህርት ቤቶችን ተደራሽ በማድረግና ልክ እንደ አሁኑ የኮሮና ቫይረስ አይነት ሀገራዊ ቀውስ ሲፈጠርና የዜጎች... Read more »
በአዲስ አበባ የተቋቋመውን የጥርስ ህክምናቸውን መርጠው የሚመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ደንበኞች በርካታ ናቸው። በበጎ አድራጎት ሥራዎቻቸውም የሚታወቁት እንስት በተለይ ለአረጋውያን እና ለዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ላላቸው ሰዎች ነፃ የጥርስ ህክምና በመስጠት ማህበራዊ... Read more »