እንደመነሻ … ዕለቱ አዲስ ዓመት ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት የቀሩት የዓውደ ዓመት ዋዜማ ነው፡፡ ሁሌም ዓመት በዓል ሲደርስ የሚኖረው ግርግርና ዝግጅት ዛሬም ቀጥሏል፡፡ አዎ! አውደ ዓመት ነው፡፡ ያውም አዲስ ዓመት፡፡ ይህን ጊዜ... Read more »
ነጮች ከጀርባው ያለውን ስነልቦናዊ ጣጣ ለመመርመር ሲፈልጉ The Psychology Of New Year’s Resolutions ይሉታል በየዓመቱ የሚታቀደውንና ቃል የሚገባውን የአዲስ ዓመት የሰዎች ግለሰባዊ ቃለ-ምህላ። ሲጋራ ማቆም (አቆማለሁ)፣ ትዳር መያዝ፣ ልጅ መውለድ፣ ትምህርት መማር... Read more »
ከደማቁ የምሽት ገበያ መሀል ሁሌም ከነፈገግታው ይታያል። ለእሱ ሳቅ ጨዋታ የዘወትር መለያው ነው። ያገኛቸውን ሁሉ እየቀለደ ያሳስቃል። እያጫወተ በቀልድ ከሚቀርባቸው አብዛኞቹ የእሱ ደንበኞች ሊሆኑ አይዘገዩም። ጨዋታውን ብለው ሲጠጉት የእጆቹን ዕቃ ይሰጣቸዋል። አይተው... Read more »
አምራችነት ትርጉሙ ፈርጀ ብዙ ነው። በኢኮኖሚው ዘርፍ ብቻ የሚገለፅ አይደለም። በርግጥ ስለአምራችነት ሲወራ በኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ያሉ መገለጫዎቹ አብረው ይነሳሉ። የአምራችነት ፅንሰ ሃሳብ በአብዛኛው የሚመነጨውም ከዚሁ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ነው። ሆኖም... Read more »
ከአራዳ እስከ ቦሌ ታዋቂነትን አትርፈዋል። ሥራ ላይ ታታሪ ከመባልም በላይ ድካም የማይሰማቸው ብረቷ እንስት ቢሰኙ ይሻላል የተባለላቸው ናቸው። ባልንጀሮቻቸው በእርሻ፣ በማዕድን ልማት፣ በሥጋ ላኪነት ወይም በአንድ የተለየ የሥራ መስክ ያልረገጡት፣ ያልደረሱበት የኢትዮጵያ... Read more »
አዲሱ ዓመት ተቃርቧል፡፡ ሁሉም በየቤቱ ስለጓዳው ማሰብ እየጀመረ ነው፡፡ ዓውደ ዓመት በመጣ ቁጥር ይህን ማቀዱ ብርቅ አይደለም፡፡ በተለይ ጊዜው አዲስ ዓመት ከሆነ ዝግጅቱ ለየት ይላል፡፡ ይህ በዓል ሁሌም የጋራ ነው፡፡ ሀይማኖት፣ ወገን... Read more »
ኮከብህ ከኮከቤ የገጠመ ለታ፣ ለማሪያም መቀነት ለገብርኤል ኩታ፣ (ድምፃዊት ፍቅረአዲስ ነቅአጥበብ) በአሁኑ ጊዜ የሥነ-ኮከብ ጥናት ሳይንስ ለብዙዎች ብርቅ አይደለም። ብርቅ አይሁን እንጂ ቀላል ደሞ አይደለም። በብዙዎችም የሚሞከር ነው ማለት አይቻልም፡፡ የኮከብ ቆጠራ... Read more »
የተሻለ ሥራ፣ ትምህርት፣ ኑሮ፣ ህክምና፣ … ወዘተ ፍለጋ በአራቱም አቅጣጫ ወደ መዲናዋ ሰዎች ይጎርፋሉ። በዚህ የተነሳ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክፉና ደጉን በውል ያልለዩ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዳጊዎችን ጭምር በከተማዋ ጎዳናዎች ማየት... Read more »
ለእሷ የክረምቱ ትርጉም ከሁሉም ይለያል፡፡ ጊዜና፣ ወቅቱን የምታየው በጥንቃቄ ነው፡፡ ሁሌም ዝናብና ቅዝቃዜው ጭቃና ጎርፉ ከሕይወቷ ይታገላሉ፣ ከኑሮዋ ይጋፋሉ፡፡ ሰማዩ ጠቁሮ ባጉረመረመ ቁጥር ከልብ ይከፋታል፡፡ ሽቅብ አንጋጣ በተመለሰች ጊዜ አንደበቷ አንዳች ነገር... Read more »
ፊርማና ወረቀት ቀሪ ነው ተቀዳጅ፣ መተማመን ብቻ ይበቃል ለወዳጅ። (ቃል-ግጥም) “መተማመን” እንደ ቃሉ አጠራር ወይም በሶስት ጎልተው በሚሰሙ የአንድ ፊደል ዘርና የከንፈር ድምፅ (“መ”) ላይ እንደ መመስረቱ ቀላል አይደለም። የሰው ዘር ባለበት... Read more »