ስድስት ቀን በጉድጓድ ውስጥ

በኢንዶኔዢያዋ ‹‹ባሊ›› በምትባል ደሴት የውሃ ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ለስድስት ቀናት የቆየው እንግሊዛዊ በስተመጨረሻ ሕይወቱን ማትረፍ ተችሏል። የ29 ዓመቱ ጄኮብ ሮበርትስ በፔካቱ መንደር ውሻ ሲያሯሩጠው ለማምለጥ ሲሞክር ነው አራት ሜትር በሚጠልቀው ጉድጓድ ውስጥ... Read more »

የውስጥ አካላትን ለማየት የሚያስችሉ የምርመራ መሳሪያዎች

 በሕክምና የሰው የውስጥ አካላት ላይ የሚያጋጥሙ የጤና እክሎች ለመመርመር በተለያዩ መሳሪያዎች እንድንታይ ሐኪሞች ያዙልናል፤ ለምሳሌ ኤክስ ሬይ ወይም በተለምዶ ራጅ፣ አልትራ ሳውንድ፣ ሲቲ ስካን ኤም አር አይ እና ሌሎችም ሊሆን ይችላል። እነኝህ... Read more »

በሽታዎችና የሰው ልጅ፤ መጪው ዘመን ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

 በሽታ ከሰው ልጅ ታሪክ የተነጠለበትን ግዜ ማግኘት የሚቻል አይሆንም፤ በጥንቷ ግብጽና ፔሩ እንዳይፈራርሱ ተጠብቀው በቆዩ አስከሬኖች ላይ ሳይቀር የበሽታ መንስኤዎች አብረው ተጠብቀው ይገኛሉ፤ ከነዚህ በሽታዎች መካከል ደግሞ የሳንባ ነቀርሳ ረዥም ዘመን ያስቆጠረ... Read more »

ስነ ጥበብ ያደረጀው የንግድ ህይወት

ከስነጥበብ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ባለው የስራ ዘርፍ ተሰማርታ ውጤታማ መሆን ችላለች። በሴትነቷ ካለባት የቤተሰብ ሃላፊነት ባለፈ በከፈተችው ድርጅት አማካኝነት ደግሞ በርካታ ወጣቶችን ሰርታ እያሰራች ትገኛለች። የዛሬዋ እንግዳችን ኢንቲሪየር ዲዛይነር ወይዘሮ ሚስጥር ጎሳዬ... Read more »

የክረምት እንጉርጉሮ

 ‹‹የክረምት ወራት›› ከሚባሉት የመጀመሪያውን እነሆ የሰኔ ወርን ተቀብለናል። ሰኔ ከልጅ እስከ አዋቂ ይታወቃል። የዘንድሮን አያርገውና የሰኔ ወር በተማሪዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ ነው። አገር አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ነው። ከመስከረም ጀምሮ አብረው የቆዩ ተማሪዎች... Read more »

ተዉን ስላልን ይተዉን ይሆን?

 በህይወታችን ውስጥ፣ የሚያጋጥመንን ፈተና ተው፤ ብንለው እንደማይሰማን እናውቃለን፤ ፈተና አግቢዎቹን እንዲሁ ተዉን ብንላቸውስ ይተዉን ይሆንን ?እንዲህ እያሰብኩ ያለሁት እም ኀበ-አልቦ አይደለም። በአሁኑ ሰዓት በዓለም ዙሪያ እየሆነ ያለውን ድርጊትም በሉት ክንውን ከማየት በመነሳት... Read more »

«አሁን ያለው መንግሥት ጠንካራ በመሆኑ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ይቋቋም የሚለውን ሃሳብ አልደግፍም» – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

የተወለዱት በደቡብ ክልል ሸኔ ከተማ ነው። ከልጅነታቸው ጀምሮ ለትምህርት ባላቸው ፍቅር ከተወለዱበት ከተማ ርቀው በመጓዝ የትምህርት ጥማታቸውን ለማርካት ወጥተው ወርደዋል። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በተወለዱበት ሸኔ ከተማ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በቀድሞ አጠራር... Read more »

የደን ጠባቂው ጥይት

ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን ያሳለፈው ውጣ ውረድ በሞላው ህይወት ነው። ዕድሜው ከፍ ሲል ወላጆቹ ትምህርት ቤት አልሰደዱትም። ከብት እየጠበቀ ግብርናን ብቻ እንዲያውቅ መንገዱን አሳዩት። በቀለ እንደ እኩዮቹ ከሜዳ እየዋለ ሲመሽ ቤቱ ይመለሳል። የእነሱ... Read more »

ችግኝ ተከላ ወይስ ነቀላ

 አኒታ ጳውሎስ የተባለች ያኔ የአሶሽየትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ የነበረች ከዐሥር ዓመት በፊት አንድ ጥያቄ ጠይቃ ነበር። ጥያቄው የቀረበው ሚሊኒየም ጽሕፈት ቤት ይባል ለነበረው ተቋም አንድ የሥራ ኃላፊ ነበር። በወቅቱ ኃላፊው ኢትዮጵያ ሦስተኛውን ሺህ... Read more »

“ዘጠኝ ገዝቶ ዘጠኝ መሸጥ ትርፉ ዘጥዘጥ”

 የሀገራችን ረጅም ዘመን የጦርነት ታሪክ ነው። በነገሥታቱ ዘመን የአካባቢ ገዢዎች ገብሩ ሲባሉ አልገብርም ካሉ ግጭት ይነሳል። በነበረው የግብርና ሥራ እያረሰ እየገበረ ግጭት ሲመጣ ደግሞ ተነሳና ተዋጋ ይባላል፤ ሳይወድ በግድ ይዘምታል ይዋጋል። በሰላም... Read more »