የፍቅር እስከመቃብሮቹ በዛብህና ሰብለወንጌል የልቦለድ ገፀባህርያት ቢሆኑም በገሐዱ ዓለም የምናውቃቸውን ያህል በየአጋጣሚው አብረውን ይኖራሉ:: ከየትኛው የገሐዱ ዓለም ሰው ይልቅ ነፍስ ዘርተው በዓይነ ህሊና ይታዩናል:: ማንነታቸው ግዝፍ ነስቶ፤ አስተሳሰባቸው ደርጅቶ ሰርክ ይመላለስብናል:: ኑሯችንን... Read more »
ምስቅልቅሉ በወጣበት በዚህ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሙ አሃዞች እና ሁነቶች እጅጉን ያስደነግጣሉ። በተለይም ደግሞ የኮረና ቫይረስ በበለፀጉ አገራት ላይ እያደረሰ ያለው ጫና ሲሰላ እና ምጣኔ ሀብታዊ ተፅዕኖ ሲገመት እጅግ ከፍተኛ ሆኗል።... Read more »
…….ዛሬ ላይ ከምንግዜውም በላይ ከተፈጥሮ ሁኔታ ያፈነገጡ ድርጊቶች፣ ጎጂና ሱስ የሚያሲዙ አደንዛዥ እጾች በመላው ዓለም በመንሰራፋት ላይ ይገኛሉ፤ ድርጊቶቹ እየተስፋፉ ሄደው የወደፊት ትውልድ ላይ ጥላ አጥልተው ይገኛሉ። እነኝህ ሁኔታዎች ትውልድን በማሽመድመድ ላይ... Read more »
ገና በወጣትነት እድሜያቸው ነው ወደንግዱ ዓለም የተቀላለቀሉት። የቅጥር ስራቸውን ትተው ወደ ንግድ ስራ በገቡበት ወቅተ እጃቸው ላይ ለመንቀሳቀሻ የሚሆን በቂ ገንዘብ ሳይዙ ቢሆንም ቀስ በቀስ ግን ውጤታማ መሆን ችለዋል። ይህንን ታሪክ የሚያውቁ... Read more »
የፊልሙ ርዕስ፡- ሰማያዊ ፈረስ ደራሲና ዳይሬክተር፡- ሠራዊት ፍቅሬ የተሰራበት ዘመን፡- ታህሳስ 1997 ዓ.ም የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1፡52፡07 የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ‹‹ሰይፉ በኢ ቢ ኤስ›› የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ... Read more »
ሐሜት ጠባያዊ ነጸብራቅ ነው። ሐሜት የሚያማውን ሰው እያዋራ ታሚው ሰው መልስ በማይሰጥበት ርቀት ላይ የሚገኝበት አንድ ወይም ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች፣ በሹክሹክታ የሚከውኑት የአፍ ሥራ ነው። አዎ አፋቸው ነው፤ ሥራውን የሚሰራው፤ መቆያ... Read more »
ቅድመ – ታሪክ ልጅነቱን ያሳለፈው እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ዘሎና ፈንጥዞ ነው። አካባቢው ከከተማ ወጣ ያለ መሆኑ ለልጆች ውሎ ምቹ የሚባል ነበር። የዛኔ የካ አባዶ እንደአሁኑ በቤቶች የተሞላ አልነበረም። ጫካማው ስፍራ የጅቦች ጩኸትና... Read more »
የተወለዱት ኤርትራ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በነበረችበት በ1950ዎቹ አጋማሽ አስመራ ከተማ ሲሆን እድገታቸውም ደግሞ ደቀመሃሪ በተባለ አካበቢ ነው:: በዚህም ምክንያት አማርኛንም ሆነ ትግርኛን አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ:: የልጅነትም ሆነ የጎርምሳና እድሚያቸው በኤርትራውያን መሃል ሆነው... Read more »
የአባይ ወንዝ ከተለያዩ የሀገራችን ወንዞች ተጠራቅሞ አንድ ወንዝ የሆነ ታላቅ ወንዝ ነው። የአባይ ወንዝ በሁለት ይከፈላል። ከኢትዮጵያ የሚነሳውና ለም የሆነ መሬት እና የተለያዩ ንጥረ-ነገሮችን የሚሰበስበው 86% የሚሸፍነው አካል ጥቁር አባይ ይባላል። ከቪክቶሪያ... Read more »
ከራሱ መስፋፋትና ምቾት በስተቀር ለማንም ለምንም ዴንታ የሌለውና በነጮች የቅፅል ስም አረጓዴው ሰይጣን ወይም በእኛ ሀገር አጠራር የእንቦጭ አረም ለማንም ለምንም ምንም የውሃ ዘር ሳያስተርፍ በቁጥር ብዙና በመጠናቸውም ከትንሽ እስከ ትልቅ ያሉ... Read more »