ከፈረንጁ ጀርባ …

ቅድመ-ታሪክ… የጥንዶቹ ሰላም ማጣት እያደር ብሶበታል። ጠዋት ማታ በጭቅጭቅ የዘለቀው ኑሮ ተስፋ ያለው አይመስልም። ባልና ሚስቱ ለመለያየት ወስነው ፍቺን ካሰቡ ቆይተዋል። በትዳር ሲኖሩ ያፈሩት ወንድ ልጃቸው አፉን በወጉ አልፈታም፣ እግሮቹ ጸንተው አልቆሙም።... Read more »

እንዲህ ቢደረግስ!

በብዙ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የምትገኘው ሀገራችን ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመፍጠር አመቺ ጊዜ ላይ ትገኛለች:: ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዲሱ የለውጥ አመራር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አበረታች ቢሆኑም ሀገራችን ያላት ውስብስብ ችግር በቀላሉ የሚፈታ አይደለም:: ይሁን... Read more »

3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ ተክሎ ክብረ ወሰን ለመስበር ብዙ የተጓዘ ጀግና

ድሬ ያችን ሰዓት! ያችን ሌሊት እንደምን አድርጎ ይርሳት? ከላይ ሰማይ እንደራበው ጅብ ሲያጓራ፣ ሲስገመገም፤ የመብረቅ ብልጭታ ሲያስጓራ፤ የሰዎቹ ዋይታና እሪታ በአዕምሮው ውስጥ እየተመላለሰ እንደምን ሊረሳት ይችላል? ያች ‹‹የበርሃ ንግስት›› አይታና ሰምታ በማታውቀው... Read more »

ጨረራ ምንድነው? ከየት ይፈጠራል? እንዴት ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል?

ጨረራ ወይም ራዲየሽን(radiation) የሚለው ቃል በቀላሉ ሲገለፅ አቅም ወይም ኢነርጂ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በሞገድ (wave) ወይም በንዑስ/ቅንጣት(Particle) መልክ ሲጓጓዝ ማለት ነው። “radiation” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የተለያዩ የሳይንስና የምህንድስና መስኮች ጨረራ እና... Read more »

አደገኛው ቅጠል ትምባሆ ብዙዎችን በሱስ ያንበረከከው ውስጡ ምን ቢኖረው ነው?

 ትምባሆ ሳይንሳዊ ስሙ ኒኮቴና ታባከም(Nicotiana tabacum) ሲሆን በዓለማችን በስፋት የሚበቅል እፅ ነው፤ በትምባሆ ውስጥ የሚገኘው ኒኮቲን በፈረንሳዊው ዢየን ኒኮት የተሰየመ ሲሆን ኒኮት በ(1530-1600) እ.ኤ.አ የኖረና ለአውሮፓ ትምባሆን ማጨስ ያስተማረ እንደሆነ ታሪኩ ያሳያል::... Read more »

ከጦሳ ተራራ ሥር ከደሴ የተገኙ የንግድ ሰው

ከማረሚያ ቤት እስከ ሆቴል እና ዩኒቨርሲቲዎች ጓዳ በመግባት በርካቶችን የመመገብ ዕድል አግኝተዋል። በወጣትነታቸው የገቡበት የንግድ ሥራ ጠንካራ አድርጓቸዋል፡፡ ከደሴ ጦሳ ተራራ ሥር በተመሠረተው ህይወታቸው ሌሊት ተነስተው ሲውተረተሩ ይውላሉ፤ ማታም ከሥራ መልስ የቤተሰብ... Read more »

እረኛ ምን አለ?

በንጉሣዊ ሥርዓቱ ዘመን ‹‹እረኛ ምን አለ?›› ይባል ነበር አሉ:: በዘመንኛው ‹‹ዓለም እንዴት ውላ አደረች›› ብለን የሚዲያ ዳሰሳ (ሞኒተሪንግ) እንደምናደርገው ማለት ነው:: እርግጥ ነው በዚህኛው ዘመን የመረጃ ዳሰሳ ሲደረግ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ... Read more »

የሰው ልጅ ክፉ ነውን?

የአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን፣ ኔልሰን ማንዴላ ከእስር ተለቅቀው፣ ፕሬዚዳንት በሆኑበት በዓለ ሲመት ላይ ከተገኙ በኋላ አብረው የሮብን ደሴት እስር-ቤትን ጎብኝተው ነበር:: ለማንዴላ የ27 ዓመት ሙሉ መኖሪያቸው ነበረና ጉብኝት ሳይሆን የመጨረሻ ስንበት... Read more »

ደባሎቹ

ቅድመ-ታሪክ ሰሜን ሸዋ ኤፍራታና ግድም ያፈራችው ዘነበ ልጅነቱን እንደ እኩዮች ሲቦርቅ አሳልፏል:: ከቀዬው ባልንጀሮቹ ጋር መልካም የሚባል ጊዜ ነበረው::ሜዳ እየዋለ፣የከብቶች ጭራን እየተከተለ ክረምት ከበጋን ገፍቷል :: ከፍ ሲል ወላጅ እናቱ አዲስ አበባ... Read more »

«ሌላው ክልል ስለሆነ እኔም ክልል መሆን አለብኝ የሚለው አስተሳሰብ ጠቃሚ አይደለም» አቶ ድንቁ ወልደማርያም የኢዜማ አባል

የ75 ዓመት ጎልማሳ ናቸው:: የተወለዱት በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ የግወግቢ በሚባል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው:: አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው ወረዳ በሚገኝ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል:: ስምንተኛ ክፍል ከጨረሱ በኋላ... Read more »