በሽታን ቀድሞ መከላከል ዋነኛው የህክምና ክፍል ነው:: አንደኛው የመከላከያ መንገድ ደግሞ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን መጨመር ነው:: የትኞቹ ምግቦች ይህንን ሊያደርጉ እንደሚችሉ እናያለን:: በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ የምግብ አይነቶችን በበቂ ሁኔታ መመገብ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው... Read more »
ከጆብራ አባጎሞል ሰዎች ለሚናገሩት ነገር አጽንኦት ለመስጠት ሲፈ ልጉ ‹‹ልብ በል›› ይላሉ። አንዳንዴ ደግሞ ምስክር እንድትሆኑላቸው ይፈልጉና ‹‹ልብ አርጉልኝ›› ይላሉ። ልብ ላለው፤ ልብ ማለትም ይሁን ልብ ማድረግ ያላቸው ፋይዳ ቀላል አይደለም። በአሁኑ... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሥኬትን የማያልማት ማን ነው? ከውድቀት ለመሸሽ የማይሻስ? በሥኬት አደባባይ ላይ ከወጡት ጎን ለመቆም የሚያፍርስ ማን ነው? በሽንፈት መድረክ ላይ አብሮ መገኘትን ልምዱ ያደረገስ? የሁሉም ጥያቄዎች መልስ “ማንም” የሚል ነው... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በመምህርነት ሙያ ሀገራቸውን ለዓመታት አገልግለዋል። የሥራ ትንሽ የለውም ብለውም ኑራቸውን መደጎሚያ በጀሪካን ውሃ በመሸጥ ተሰማርተዋል። ወደ ሻይና የፍራፍሬ ጭማቂ ማዘጋጀትም ከፍ ብለው ነጋዴ ተብለዋል። በፖለቲካና ማህበራዊ ተሳትፎም በአካባቢያቸው ይታወቃሉ። ከፖለቲካው... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ የሁለቱ ቅርበት ከወትሮው ለየት ብሏል። በተገናኙ ቁጥር ቁምነገር ማውራት ይዘዋል። ውስጠታቸውን ያዬ ጥቂቶች ሁኔታቸውን የጠረጠሩ ይመስላል። ከሚያደርጉት ተነስተው የራሳቸውን ግምት እየሰጡ ነው። ሰዎቹ ሁሌም ስለሁለቱ ጉዳይ አበክረው ያወራሉ። ምንአልባት የጥንዶቹ... Read more »
የተወለዱት ወራሪው ፋሺት ኢጣሊያ ከኢትዮጵያ በተባረረበት በ1933 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ ጅባትና ሜጫ አውራጃ በጨሊያ ወረዳ ነው። አስተዳደጋቸው እንደማንኛውም የአርሶአደር ልጅ ከብት እየጠበቁና ወላጆቻቸውን እያገዙ ሲሆን፤ ልክ 12 ዓመት ሲሆናቸው አምቦ ከተማ ለትምህርት... Read more »
በሀገረ መንግስት ግንባታ ሃገርን የተሻለች፤ ለዜጎቿ ምቹና በተስፋ የሚኖሩባት ለማድረግ ማንኛውም ዜጋ እንደ ዜጋ፣ ገዥው ፓርቲን ጨምሮ የተፎካካሪ ፓርቲዎች እና ሀገራዊ ተቋማት የድርሻውን መወጣት ይኖርባቸዋል። መንግስት ሃገርን እስከ አስተዳደር ድረስ የዜጎችን ሰብአዊ... Read more »
እንደመግቢያ ‹‹ስትሪንግ አርት›› የተጀመረው በቀደምት ዘመናት በህንዳዊያን እንደሆነ ይነገራል። ስትሪንግ አርት የመስሪያ ጣውላ፣ ክር እና ሚስማር እንደግብዓት በመጠቀም የሚሰራ ሲሆን ሁለት ዓይነት ስትሪንግ አርት አለ። ጂኦሜትሪካል ስትሪንግ አርት እና ነፃ ስትሪንግ አርት... Read more »
አብዛኛውን ጊዜ በመኪና፣ በጀልባ እና በአየር ጉዞዎችን ስናደርግ አንዳንድ ሰዎች ላይ የማቅለሽለሽ ሁኔታዎች ሲያጋጥም ወዲያውም ሁኔታው በፍጥነት ወደ ማስመለስ ሲለወጥ እናያለን፤ በድንገትም “ፌስታል፣ ፌስታል የያዘ ሰው” የሚል የተለመደ ጥሪ እንሰማለን፤ እንደ ራስ... Read more »