ጽጌረዳ ጫንያለው በአገረሰብና አገር በቀል ፍልስፍናዎች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ይታወቃሉ። በግብርና ምህንድስና የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተው በሙያው በተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ላይ አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተለያዩ ስልጠናዎችን... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን፤ በሳይኮሎጂ አማካሪነት ማስትሬት ዲግሪያቸውን የሰሩ ናቸው። በትሮፒካል እና ተላላፊ በሽታዎች የሳይንስ ትምህርት መስክም እንዲሁ ማስተርስ ዲግሪ አላቸው። ከኢትዮጵያ ግራጁዌት ስኩል ኦፍ ቴክኖሎጂ ደግሞ ሦስተኛ... Read more »
አስቴር ኤልያስ በሕንጻ ኮንስትራክሽን ተገቢውን ትምህርት በመቅሰም የሚሰራው ስራ ውጤታማ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። ነገር ግን በዘርፉ የሚሰማራ ባለሙያ አግባብነት ያለውን ትምህርት ካላገኘ የጎንዮሽ ወደሆነውና ወደመሰል የትምህርት አይነት ዞር ማለት የግድ ይላል። ይህ ሲሆን... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደ መግቢያ ሕይወት በየፈርጁ የራሷ ቀለም፣ የራሷን ጣዕምና የራሷን መዓዛ ይዛ ትጠብቃለች። አሊያም ደግሞ ሕይወትን እንደአመጣጧ ተቀብለን የራሳችን መዓዛ እንጨምርባታለን። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሕይወት በተደላደለ መስመር ላይ ሆና የሰው ልጆችን... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አረብ ሀገር ተሰደው ከቀን ስራ እስከ መኪና እጥበት ፈታኝ የሆኑ የጉልበት ስራዎችን ሰርተዋል። ከስደት ወደሃገራቸው ከተመለሱም በኋላ ስራን ሳይንቁ በሆቴል፣ ጋራዥና በንግድ ቤቶች ውስጥ ተቀጥረው አገልግለዋል፤ አልፎ አልፎም የራሳቸውን ተባራሪ... Read more »
ማህሌት አብዱል ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካበቢ ነው። የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በነፃነት ጮራና በንፋስ ስልክ አጠቃላይ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ1982 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ የድሀ ልጅ ነው። የልጅነት ህይወቱን በፈተና አሳልፏል። ወላጆቹ እሱን አስተምሮ ቁምነገር ላይ ለማድረስ የአቅማቸውን ያህል ሞክረዋል። እንዳሰቡት ሆኖ ቀለም እንዲቆጥር ከትምህርት የላኩት በጠዋቱ ነበር። በቀለ እንደ ዕድሜ እኩዮቹ ትምህርት ቤት... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ኢኮኖሚክሱ የሰው ልጅ ፍላጎት ገደብ የለሽ መሆኑን ነገር ግን ያለው ሃብት ውስን እንደሆነ ያስተምረናል፡ ውስን በሆነው ሃብት እና በፍላጎት መካከል ያለውን ለማጣጣም ምን መሆን እንዳለበትም በማመልከት፡፡ ውስን በሆነው ሃብት... Read more »
የ ኦ (O) ደም ዓይነትና የአመጋገብ ስርዓት ይህ የደም ዓይነት ከሌሎች ቀድሞ የነበረ ጥንታዊ ሲሆን ከእንስሳት አዳኞች የተወረሰ የደም ዓይነት ነው። የዚህ ደም ባለቤቶች ዓሣ፣ የባህር ምግብ፣ ቀይ ስጋ፣ ጨው፣ ዶሮ፣ ስኳር... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ኤች ፓይሎሪ የሚባለው ባክቴሪያ ለጨጓራ ህመም መከሰት የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። ዘጠና በመቶ ያህሉ የጨጓራ ህመም በዚሁ ባክቴሪያ አማካኝነት ይከሰታል። ይህ የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ ከሄሊኮባክተር ዝርያዎች ሰውን በመያዝና በማጥቃት... Read more »