ኢያሱ መሰለ ገብረመድህን ካሰኝ (ኳሻ) ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ቀበሌ 18 ልዩ ስሙ ቤላ አካባቢ ነው። ነፍስ እስኪያውቅ ድረስ ያደገው አያቶቹ ጋር ነው። ከዚያም ወላጅ አባቱ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ከአካባቢያቸው ችግርና ክፍተት ተነስተው አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን በመፍጠርና ወደ ተግባር በመቀየር ራሳቸውን ለመለወጥ የሚያደርጉት ጥረት እምብዛም አይደለም። ብዙዎቹም የራሳቸውን የቢዝነስ ሃሳብ ከመፍጠር ይልቅ ተቀጥሮ መሥራትን እንደመጨረሻ አማራጭ ይወስዳሉ።... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰውዬው ምሬት ውስጥ ነው። የምሬቱ ምክንያት ደግሞ ከሰዎች ጋር ባለው ግንኙነት ነው። በሥራው ውስጥ ግጭት አላጣ ቢለው ግጭት አልባ የሆነ ሥራን ያገኝ እንደሆን ጉዞ ጀመረ።በማለዳም ተነስቶ ጉዞ ጀምሮ የአንድ... Read more »
ምህረት ሞገስ ፍቅር ሁሉን ያስረሳል። ማስረሳት ብቻ አይደለም፤ አፍቃሪው ያፈቀረው ሰው ምኑንም ቢወስድ ቅር አይለውም። ነገ መጣላት መለያየት ይኖራል ብሎ ማንም አያስብም። ለዚህም ይመስላል፤ ብዙ ሰዎች ተፋቅረው ሲጋቡ ስላላቸው ንብረት አይሰስቱም። ስለዚህ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት ከመቀሌ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ ጋባት በተባለች ቀበሌ ውስጥ ነው። ይሁንና ገና የሁለት ዓመት ልጅ ሳሉ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ ይዘዋቸው ይመጣሉ። አዲስ አበባም ብዙ አልገፉም... Read more »
አስቴር ኤልያስ የተወለዱት በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለ ሀገር ይርጋለም ከተማ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት አዲስ አበባ ሲሆን፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአግሪካልቸር አግሪቢዝነስ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ የዲስክ መንሸራተት ተብሎ የሚጠራው የአጥንት ህመም ብዙም ትኩረት ካልተሰጣቸው የአጥንት ህመሞች መካከል አንዱ ነው። የዲስክ መንሸራተት ማለት በሁለት የጀርባ አጥንቶች መካከል የሚገኘው እና የአጥንቶቹን መነካካት የሚቀንሰው ዲስክ ወደፊት እና ወደኋላ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ በተለይ ከአፍላ ወጣትነት ዕድሜ ጋር ተያይዞ ከሚከሰቱ እና የቆዳ ውበትን በመቀነስ የስነ ልቦና ጫና ከሚፈጥሩ ነገሮች መካከል አንዱ ብጉር ነው። በተለያዩ የቆዳ ህክምና መስጫዎች ለህክምና ከሚያቀኑ ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ወጣቶች... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት አዲስ አበባ በቀድሞው ስሙ አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ነው። ያደጉት ደግሞ ሰንጋ ተራ አካባቢ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በየነ መርዕድ ትምህርት ቤት ነው የተከታተሉት። በመቀጠልም በልዑል መኮንን ሁለተኛ ደረጃ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ምን ጊዜም ህይወት ሩጫ ነው። አልጋ ባልጋ ብሎ ነገር፤ ወይም ሰይፈ መታፈሪያ ፍሬው እንደሚሉት “ሙዝ ላጥ ዋጥ” አይነት ህይወት መኖር ለሰው ልጅ የተሰጠው የአርባ ቀን እድሉ አይደለም። ታላቁ መጽሐፍም “ጥረህ... Read more »