ዳንኤል ዘነበ ታይፈስ ሪኬቲሲያ (Rickettisia) በሚባሉ የባክቴሪያ አይነቶች የሚመጣ ድንገተኛ ትኩሳት የሚያስከትሉ በሽታዎች የሚጠሩበት የወል ስም ነው። በአለማችን ላይ ብዙ የታይፈስ አይነቶች አሉ። ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ በሚተላለፉበት መንገድ እና በሚያስከትሉት በሽታ... Read more »
አስቴር ኤልያስ በአገሪቱ በህትመት ሚዲያው ዘርፍ ቀዳሚውን መስመር የያዘው አንጋፋው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዛሬም ግንባር ቀደምትነቱን በተግባር በማሳየት ላይ ይገኛል። ላለፉት ስምንት አስርት ዓመታት በየቀኑ በአገሪቱ ውስጥ የሚስተዋሉና የሚካሄዱ ክስተቶችን እየዘገበ ወደህዝብ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ከአራት ኪሎ ወደ አምስት ኪሎ በሚወስደው አውራ መንገድ በስተቀኝ በኩል ከሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ፊት ለፊት በሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድ ጎልማሳ ህጻን ልጁን ታቅፎ መሬት ላይ የተዘረጉ ሸቀጦችን... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ለረጅም አመታት በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል:: ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆንም መፅሄት አዘጋጅተው በማሳተም ለገበያ በማቅረብ ጥረት አድርገዋል፡፡ የመፅሄት ስራው አላዋጣ ሲላቸው ደግሞ ከሁለት ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ወደ ማስታወቂያና ህትመት ስራ ገብተው... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ልብ ካላየ አይን አይፈርድም! ልብ ካላየ አይን አይፈርድም ይባላል። ምሳሌያዊ አባባሉ ስለ ትኩረት የሚናገር ነው። ለአፍታ የጋዜጣ ንባባችንን ገታ አድርገን ዙሪያችንን ለመቃኘት እንሞክር። በዙሪያችን ብዙ ድምጽ እንዳለም እናስተውል። በእርግጥም... Read more »
እስማኤል አረቦ መሬት ለኢትዮጵያውያን አንጡራ ሀብት ነው። መሬት ቅርስ ከመሆኑም ባሻገር በገጠርም ይሁን በከተማ የኢኮኖሚ ዋነኛ ምንጭ ነው። በተለይም በአሁኑ ወቅት የመሬት ዋጋ እየናረና ያለውም ኢኮኖሚያዊ ተፈላጊነት እየጨመረ በመምጣቱ በመሬት ላይ የሚፈጠሩ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት ምዕራብ ጎጃም ጎራጎጥ በተባለ አካባቢ ሲሆን ወተት አባይ እና መርዓዊ በተባሉ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህትመት ጋዜጠኝነት ይዘዋል።ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁም... Read more »
ግርማ መንግሥቴ መጪውን አስር አመት አስመልክቶ የተደረጉ ጥናቶችንና በጥናቶቹ መሰረት የተደረሰባቸውን ግኝቶች የአለም ጤና ድርጅት (አጤድ) ይፋ አድርጓል። ችግሮቹን ለመፍታትም የአለም ህዝብ፤ በተለይም ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት ይጠበቅባቸዋል። የመጪው አስር አመት የጤናው... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ድንገተኛ የሕፃናት ሞት እና ሌሎች ከእንቅልፍ ጋር የተዛመዱ የሕፃናት የሞት አደጋን ለመቀነስ ሕፃናት ከተወለዱ አንስቶ እስከ 1 ዓመት ድረስ ከእንቅልፍ ጋር ተያይዞ ለሞት ተጋላጭ ይሆናሉ። በየአመቱ ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ በአሜሪካን... Read more »
አስቴር ኤልያስ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ብቁና አስተማማኝ ለማድረግ የህንጻ ዲዛይንና የግንባታ ጥራትን ማስጠበቅ የግድ ይላል። በተለይም ዘርፉ የሚያሻው የህግ ማዕቀፍ በትክክል ተግባራዊ እንዲሆን ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ የሚባክን ጊዜንም ሆነ ገንዘብን ሊታደግ ይችላል። በኮንስትራክሽን... Read more »