የተሰበሩት ጠርሙሶች

መልካምስራ አፈወርቅ  የተወለደው ደብረማርቆስ አካባቢ ከምትገኝ አንዲት የገጠር ቀበሌ ነው።ልጅነቱ ከእኩዮቹ ህይወት የተለየ አልነበረም።የገጠር ማጀት ካፈራው በረከት ያሻውን ሲያገኝ ቆይቷል። ደምሴ እድሜው ከፍ እንዳለ ትምህርት ቤት መግባት ፈለገ።ለትምህርት የነበረው ፍላጎት ሲጨምር ወላጆቹን... Read more »

‹‹ዛሬ የምናሳልፈው መከራ ወደ ፊት ልጆቻችን ለሚደርሱባት ሰላማዊ አገር የሚከፈል ዋጋ ነው››ገጣሚና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ

ማህሌት አብዱል ለእግሩ መጫሚያ ለራሱ ቆብ ሳይኖረው ያደገ የገበሬ ልጅ ነው።ትውልዱም ሆነ እድገቱ በቀድሞው አጠራር ኢሉባቦር ክፍለአገር ሲሆን እንደ አብዛኛው የገበሬ ልጅ ገና በጨቅላነቱ ነው ማረስ የጀመረው። ወላጅ አባቱ ምንም እንኳን ፊደል... Read more »

የደም ማነስ/ A anemia/

 ዳንኤል ዘነበ የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው። ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን ጋር ይጣመራል። በጣም ጥቂት ወይም ጤናማ ያልሆኑ... Read more »

“የሥጋ ደዌ በሽታ በዘር፣ በእርግማን ወይም በእርኩስ መንፈስ የሚመጣ በሽታ አይደለም፤ ሙሉ በሙሉ በህክምና የሚድን በመሆኑ ህብረተሰቡ በቅድሚያ የህክምና ምርመራዎችን ማድረግ ይኖርበታል።”ዶክተር ሽመልስ ንጉሴ፣ የስጋ ደዌና የአባለዘር በሽታ እስፔሻሊስት

አስመረት ብስራት  በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሃያ ሁለተኛ ጊዜ የሚከበረውን የስጋ ደዌ ቀንን አስመልክቶ በአለርት ሆስፒታል ውስጥ ስጋ ደዌን የተመለከቱ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የፓናል ውይይት ተደርጎ ነበር። በዚሁ መርሀ ግብር ላይ ያገኘናቸው የስጋ... Read more »

የአካባቢውን ንጽህና እያስጠበቀ በሚያገኘው ገቢ ኑሮውን ለማሸነፍ እየጣረ ያለው ወጣት

ኢያሱ መሰለ  ሰው ኑሮውን ለማሸነፍ በሚያደርገው መፍጨርጨር በርካታ ውጣ ውረዶችን ሊያልፍ ይችላል። አባጣ ጎርባጣውን እያስተካከለ ጥርጊያውን ለማደላደል ይጥራል። ዛሬ ተሳክቶላቸው የምናያቸው አብዛኛዎቹ ባለጸጋዎች ያለፉበትን መንገድ ወደ ኋላ ዞር ብለን ብንመለከት አልጋ ባልጋ... Read more »

በጥንካሬ ወደፊት የመገስገስ ተምሳሌት -የሂልማር ጋርመንት

አስናቀ ፀጋዬ  እረፍት የሚባል ነገር አያውቁም። ዘወትር ማለዳ ተነስተው በሥራ ገበታቸው ላይ በመገኘት ሙሉ ጊዜያቸውን በሥራቸው ቀጥረው ከሚያሰሯቸው ሠራተኞቻቸው ጋር በሥራ ያሳልፋሉ። ያሰቡትን ሳይፈፅሙ ከዋሉም እንቅልፍ አይተኙም። የተማሩት ትምህርትም አሁን ካሉበት የሙያ... Read more »

ማድመጥምመናገርም!

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ መንገድ ላይ እየሄድን ሳያቋርጥ እያወራ የሚሄድ ሰው ብንመለከት ምን ይሰማናል? ወደ ስብሰባ ክፍል ገብተን ለስብሰባ ዘወትር የሚሰበሰቡ የቡድን አባላችን መካከል አንዱ ሰው ሁሌም በዝምታ ተውጦ አንዳች የማይናገር ቢሆን ምን... Read more »

የአባወራው ቂም

መልካምስራ አፈወርቅ በወጉ ያልጠናው ትዳር ዛሬም ላለመውደቅ እየተንገዳገደ ነው። አብሮነታቸው የጸናው ጥንዶች በየቀኑ ስለኑሯቸው ያስባሉ። ሁሌም የልጆቻቸው ህይወትና ዕጣ ፈንታ ያስጨንቃቸዋል። በኣባወራው ትከሻ የወደቀው ኑሮ ያለበቂ ገቢ ወራትን ተሻግሯል ። በብዙ ድካም... Read more »

«ባለፈ የታሪክ ስህተት ላይ የሙጥኝ ብሎ እሱኑ አዝሎ መኖር በሽታ ነው» አቶ ተስፋዬ አለማየሁ፣የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ፤

ማህሌት አብዱል አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ይባላሉ፤ ኮኽያ በተባለ የትግራይ አካባቢ ነው የተወለዱት፤ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ትምህርታቸውን የተከታተሉት አዲግራት ፅንተአለም ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ነው፡፡ አባታቸው የአውራጎዳና ሹፌር ስለነበሩ በሥራው ምክንያት መላው... Read more »

ማጅራት ገትር ብዙ ያልተነገረለት ገዳዩ በሽታ

ዳንኤል ዘነበ ሜኒንጃይቲስ ወይም ማጅራት ገትር ሜኒኢንጅስ የተባሉ አንጎልንና ሕብለ ሰረሰርን የሚሸፍኑ ሦስት የአንጎል ክፍሎች በመቆጣት ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው። የበሽታው ዋና መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው እነዚህ በሜንኢንጀስ ዙሪያ ያሉ ፈሳሾች በቫይረስ ወይም... Read more »