በዳቦ ንግድ ድህነትን ድል የነሱ ጥንዶች

አስናቀ ፀጋዬ ሁለቱም የተገኙት በኑሮ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኝ ቤተሰብ ነው ።ድህነት በእጅጉ ቢፈትናቸውም የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ዩኒቨርስቲ ከመግባት አላገዳቸውም ። ዩኒቨርሲቲ ገብተውም በየመረጡት የትምህርት መስክ ትምህርታቸውን ተከታትለው በጥሩ ውጤት... Read more »

ተመዝኖ መክበድ፤ ተመዝኖ መቅለል

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሰውዬው የእድር ጡሩንባ ነፊ ናቸው ።የእድሩ አባላት መካከል ሞት ሆኖ ጥሩምባ ለመንፋት ሲነሱ “ተመዝኖ መክበድ፤ ተመዝኖ መቅለል” የሚል ሰነድ ትዝ ይላቸዋል። ግለሰቡ የጥሩም ነፊነት ሃላፊነታቸውን ያገኙት በብዙ ጭቅጭቅ ነበር።... Read more »

«ላለመጥፋት ከተፈለገ ያለን አማራጭ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን መመስረት ነው»ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ

ማህሌት አብዱል «የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ» በተሰኘው አነጋጋሪ መጽሐፋቸው በስፋት ይታወቃሉ ።የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ።ተወልደው ያደጉት በድሬዳዋ ከተማ ነው። በሙያቸው ጸሐፊ-ተውኔትና የሥነ ጽሁፍ ምሁር ናቸው። እኚሁ የኪነጥበብና... Read more »

የጎዳናው ተኳሽ

መልካምስራ አፈወርቅ  ደንበጫ ልዩ ስፍራው ‹‹ ጠዴ ›. ከተባለ ስፍራ ተወለደ፡፤ ለወላጆቹ ሦስተኛ ልጅ ነው ።የአካባቢው ነዋሪዎች ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት የመላክ ልምድ አላቸው ።አብዛኞቹ ነገን በበጎ እያሰቡ ከልጆቻቸው መልካም ፍሬን ይጠብቃሉ ።በርካቶቹ... Read more »

የአዕምሮ ሕመም ምንነትና መፍትሄዎቹ

ዳንኤል ዘነበ የስነ-አዕምሮ ሳይንስ በዓለም በተለይም በአፍሪካ ገና በማቆጥቆጥ ላይ እንዳለ በስነ-አዕምሮ ህክምና ዙሪያ የተፃፉ የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ።በሃገራችን ኢትዮጵያ የአዕምሮ ሕመምን በተመለከተ በተለምዶ የሚሰነዘሩ የተለያዩ አባባሎች ያሉ ሲሆን በሕክምናው ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ... Read more »

የመጋኛ በሽታ ምልክቶቹ፣ መከሰቻ መንስኤዎች እና የህክምና ዘዴዎች

ዳንኤል ዘነበ የመጋኛ በሽታ በሳይንሳዊ አጠራሩ ‹ቤልስ ፓልሲ› ይባላል። ይህ የፊትን ጡንቻ የሚቆጣጠረው ነርቭ ሲጎዳ ወይም ሙሉ በሙሉ ስራ ሲያቆም የሚመጣ ሲሆን በአንድ በኩል ያለውን የፊታችንን ክፍል የመጣመም ችግር እንዲኖርበት ያደርጋል። ይህ... Read more »

”ትክክለኛ ተወካይነት ሊመጣ የሚችለው በምርጫ ብቻ ነው‘ አቶ መርሐፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የሕግ አማካሪ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር  በዚህ አምድ በአገራዊና ቀጣናው ጉዳዮች ላይ በሕግ መነፅር የተለያዩ ጉዳዮችን ዳስሰናል። የዓምዱ እንግዳ ደግሞ ለበርካታ ዓመታት መንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነትን በአግባቡ ሲወጡ ከቆዩት በጠቅላይ አቃቤ ሕግ ማዕረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር... Read more »

እፎይታን ያላገኘው የስድስት ልጆች እናት የትግል ህይወት

ኢያሱ መሰለ  መነሻዬ አዲስ አበባ ከተማ ስትሆን መድረሻዬ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ የምትገኘው ወላይታ ሶዶ ከተማ ነች። የሰበታ፣ አዋሽ፣ ጢያ፣ ቡኢ፣ ቡታጂራ፣ ዱራሜ፣ ሀላባ፣ ቦዲቲ ከተሞችን እያቆራረጥን ከአምስት ሰዓት የመኪና ጉዞ በኋላ በከተማዋ... Read more »

አርሶ አደሮችን ለውጤት ያበቃ ዩኒየን

 አስናቀ ፀጋዬ በኢትዮጵያ 22 ነጥብ 6 ሚሊዮን አባላት ያሏቸው 92 ሺ የህብረት ስራ ማህበራት እንዳሉና የማህበራቱ አጠቃላይ ካፒታልም 28 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ስለመድረሱ ከፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በነዚሁ... Read more »

ባለጊዜው ማን ነው?

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ  በአንድ አነስተኛ የገጠር ከተማ ውስጥ የምትገኝ አንዲት በወጣትነት እድሜ ላይ የምትገኝ የአዕምሮ ህመም ምክንያት ወደ ጎዳና የወጣች ሴት መንገደኛውን ሁሉ “ባለጊዜው ማን ነው?” በማለት አዘውትራ ትጠይቃለች።ባለጊዜው ማን እንደሆነ የምትጠይቀው... Read more »