ወርቁ ማሩ የ19ኛው ክፍለዘመን መባቻና የ20ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ ነጮች በተለይ አውሮፓውያን አፍሪካውያንን ቅኝ በመግዛት በሃይል ማንበርከክና ሃብታቸውን መዝረፍ እንደ ትልቅ እቅድ ይዘው የተሰማሩበት ወቅት ነበር።በዚህ የተነሳ አብዛኞቹ አውሮፓውያን በተቻላቸው መጠን ፊታቸውን ወደአፍሪካ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ዕድሜው ከ40ዎቹ መጀመሪያ ያለ አንድ ጎልማሳ ሰው ትልቅ የማዳበሪያ ከረጢት በጀርባው ላይ አዝሎ ከአምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ለውስጥ ወደ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚወስደው መንገድ ቁልቁል ይንደረደራል። የለበሰው የሥራ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ የጥቁር አርበኞች የነፃነት ተጋድሎ በሆነው የአድዋ ጦርነት ስማቸው በጉልህ ተፅፎ ከሚገኝባቸው የሀገራችን ክልሎች ውስጥ አንዱ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ነው። ከዚህ ክልል የፈሩት ስመጥሩ አርበኛ ሼህ ሆጄሌ አልሃሰን ጦራቸውን አስተባብረው ወደ አድዋ... Read more »
በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ አድዋን ስናስብ የምናስበው ቶሎ ድላችንን ነው።ድላችን ያስከፈለውን ዋጋ እና የፈጠረልንን ድንቅ ብሔራዊ ጥምረት ግን አለዝበን ነው የምናየው።ግን ከቶውንም ቸል የማንለው በአንድ ቋንቋ (ልብ) በአንድ ሐሳብና በአንድ ኃይል ተጣምረን ለአውሮፖውያን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ዕድገትና ውልደቱ ደቡብ ክልል ከምትገኝ ማሻ ወረዳ ነው።የልጅነት ህይወቱ ከአካባቢው ልጆች የተለየ አይደለም።እንደ እኩዮቹ መስሎና ተመሳስሎ ከመስክ ሲቦርቅ አድጓል።ከጓሮው እሸቱን ከማጀት ቤት ያፈራውን አላጣም። ደረጀ የጨቅላነት ዕድሜውን ጨርሶ ከፍ ማለት... Read more »
ማህሌት አብዱል የዛሬው የዘመን እንግዳችን ትውልድና እድገት በቀድሞው አጠራር አርሲ ክፍለ ሃገር ሽርቃ ወረዳ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛችው ወረዳ በሚገኘው ሌሞጋለማ በተባለ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ሽርካ... Read more »
ጤና አዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ?። በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ራስ ምታት በሁሉም ፆታ እና እድሜ ላይ ሊያጋጥም የሚችል እና ብዙዎቻችንን የሚያጠቃ ህመም አይነት ነው። ራስ ምታት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። የራስ ምታታችንን ምክንያት ስናውቀው ለመታከም እና ለመዳን ቀላል ይሆንልናል።... Read more »
ወንድወሰን መኮንን አርክቴክት ዳዊት በንቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ ኮሌጅ በአርክቴክቸር አግኝተዋል። ሁለተኛ የማስተርስ ዲግሪያቸውን ተምረው የወሰዱት ህንድ ከሚገኘው ኢንዲያን ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ሩርኪ ዩኒቨርሲቲ ነው። ላለፉት 25 ዓመታት በአዳማ... Read more »
ኢያሱ መሰለ ሕይወት የተለያዩ መልኮች አሏት ።ደስታና ሀዘን፤ ስኬትና ውድቀት፤ ድልና ሽንፈት ሌሎችም ዝብርቅርቅ መልኮች ይፈራረቁባታል ።ሰው የዚህችን ዓለም አየር መማግ ጀምሮ እስትንፋሱ እስኪቋረጥ ድረስ በርካታ የህይወት ውጣ ውረዶችን ያሳልፋል ።አንዳንዶች ገና... Read more »