ብዙዎችን በስነጥበብ ታሪክና በአጠቃለይ ታሪክ አስተምረው ለቁምነገር ያበቁ ናቸው። በርከት ያሉ ጥናትና ምርምሮችን በመስራት አገር ብሎም ግለሰቦች እንዲጠቀሙ ያደረጉም ስለመሆናቸው ይነገራል። በተለይም በአገር ወዳድነትና ታሪክ ነጋሪነታቸው እንዲሁም በአነቃቂ ንግግራቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል። ከዚያ... Read more »
ስለሀገራቸው ፍቅር አውርተው አይጠግቡም። ክፉዋን ማየት ሳይሆን መስማት አይፈልጉም። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በጉያዋ እቅፍ ውስጥ ሆነው ከግቷ እየጠቡ ማደጋቸውን ይናገራሉ። የእናትነት እና የልጅነት ፍቅራቸው ጽኑ ነው። በእርሷ መኖር እርሳቸው ኖረዋል፤ በእርሳቸው መኖርም እርሷ... Read more »
ስራን ‹‹ሀ›› ብሎ የጀመረው ገና በልጅነቱ ነው። በለጋ እድሜው ከሊስትሮ እስከ ፅዳት፣ ከፅዳት እስከ ሸንኮራ ንግድ፣ ከሸንኮራ ንግድ እስከ ሱቅ በደረቴ፣ ከሱቅ በደረቴ እስከ ጋራዥ ቤት ድረስ የተለያዩ ስራዎችን ሠርቷል። በአነስተኛና ጥቃቅን... Read more »
“ሞቼ እገኛለሁ!” የግለሰቡ ስም ሌላ ቢሆንም፤ የሰፈር ልጆች የሚጠሩት ግን “ሞቼ እገኛለሁ” ብለው ነው:: “ሞቼ እገኛለሁ በቀን ውስጥ በትንሹ ከአስር ጊዜ በላይ ሞቼ እገኛለሁ ይላል” ብለው የሚወራረዱም አሉ:: ሞቼ እገኛለሁ በእያንዳንዱ ንግግሩ... Read more »
አመልካቹ .. ሰውዬው በማለዳው ከፖሊስ ጣቢያ ተገኝተዋል። ተፈጽሟል ያሉትን የወንጀል ድርጊት በአግባቡ አስረድተው ቃላቸውን እየሰጡ ነው ። የዕለቱ ተረኛ ፖሊስ ተበዳይ የሚሉትን እያዳመጠ ሀሳባቸውን ያሰፍራል።በንብረታቸው ላይ የስርቆት ወንጀል ተፈጽሞ ጉዳት ደርሷል። እልህና... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጉዳይ እና የሃገራቸውን ጥቅም ለማስከበር በአለም አደባባይ ቆመው ከሚሞግቱ ምሁራን መካካል አንዱ ናቸው። በተለይም ዲጂታል የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ያለማንም ቀስቃሽነትና አስገዳጅነት በራሳቸው ተነሳሽነት የአረቡን አለም... Read more »
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች እና የሽንት ፊኛን ያጠቃሉ። የኢንፌክሽን መምጫ... Read more »
ሰው ቀጥ ባለ የህይወት መስመር ላይ አይጓዝም። ኑሮውን ለማሸነፍ ሲል፤ አባጣና ጎርባጣውን፣ አቀበትና ቁልቁለቱን፣ ሜዳና ሸለቆውን፤ ይወጣል፤ ይወርዳል። አንዳንዴ ከፊት፤ አንዳንዴ ከመሃል፤ አንዳንዴም ከኋላ ሆኖ በከፍታና በዝቅታ መሃከል እየዋዠቀ ይኖራል። የዛሬዋ ባለታሪክም... Read more »
በኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች ረጅም ዓመታት ቆይቷል። ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ ደግሞ ሙሉ ትኩረቱን በእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች ስራ ላይ አድርጓል። ከጥቂት ዓመታት በፊት የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን በራሱ አምርቶ ወደ ውጪ ሀገር... Read more »
የተወለዱት አዲስ አበባ ሾላ ከተባለ አካባቢ በ1951 ዓ.ም ነው። ልጅነታቸው እንደማንኛውም የሰፈሩ ልጆች ነበር። ለወላጆቻቸው ሲታዘዙ ለጎረቤት ሲላላኩ አድገዋል፡፤ ወቅቱ የፈቀደውን ለብሰው ትምህርት ቤት ውለዋል። አቶ መኮንን ገብሬ ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደበቃ አንደኛ... Read more »