ሠርቶ ማግኘት አግኝቶ የተሻለ ሕይወት መኖር የብዙ ሰዎች ሕልም ነው። ሰዎች መኖር ለሚፈልጉት የምቾት ኑሮ ሲሉ ያዋጣኛል ያሉትን መንገድ በሙሉ ይከተላሉ። ገሚሱ ጥሮ ግሮ በላቡ ያፈራውን ሀብት ለመጠቀም ሲነሳ ገሚሱ ደግሞ ያለፋበትን... Read more »
ሌሊቱን ሙሉ ዕንቅልፍ ይሉት በዓይኑ አይዞርም። ቀኑን በሥራ ሲባትል የሚውል አካሉ እረፍት የለውም፡፡ እሱ ለአፍታ ዕንቅልፍ ካሸለበው የሚሆነውን ያውቃል። ቤቱን የሚገፋ፣ ማንነቱን የሚፈትን ጠላት ከጎኑ ነው፡፡ ድንገት ከተኛ ያደባው አውሬ ይነቃል፣ መድከሙን... Read more »
እውቁ አሜሪካዊ ደራሲና አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ ቶን ሮቢንስ ‹‹energy flows where the attention goes›› ይላል፡፡ ጉልበትህ የሚፈሰው ትኩረትህ ወዳለበት ነው እንደማለት ነው፡፡ ለመሆኑ ትኩረት ምን ማለት ነው? ትኩረት ማለት የምትፈልገውን ነገር ማወቅ፤... Read more »
እናት እና ልጅ በአንድ ቤት ውስጥ መኖር ከጀመሩ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ተቆጠሩ። ልጅ ምንም እንኳ ፊደል ቆጥሮ፤ ሥራ ይዞ፤ ኑሮ መስርቶ ከእናቱ ቤት ወጥቶ ቤተሰብ መመሥረት ቢኖርበትም፤ ያ አልሆነም፡፡ አዲስ አስራት... Read more »
የልጅነት አቀበቶች… የተወለዱት አዲስ አበባ፣ መሀል ሰንጋተራ ነው፡፡ እናታቸውን እንጂ ወላጅ አባታቸውን በአካል አያውቋቸውም፡፡ አባት በሞት የተለዩት ገና ጨቅላ ሳሉ ነበር፡፡ እናት ከባላቸው ሞት በኋላ ልጃቸውን ለማሳደግ ጎንበስ ቀና ማለት ያዙ፡፡ የእናትነት... Read more »
በዚህ ዓለም ራስን ማወቅ የሚያክል አቋራጭ መንገድ የለም:: ራስህን ስታውቅ ፍፁም የሚያስቀና ሰው ትሆናለህ:: ራሱን የሚያውቅ ሰው ለምን እንደተፈጠረ፣ ለምን እንደሚማር፣ ለምን እንደሚሠራ ያውቃል:: ማንን ጓደኛ፣ ማንን ፍቅረኛ፣ ማንን የትዳር አጋር ማድረግ... Read more »
1996 ዓም፡፡ ተመሳሳይ ስሜትና ፍላጎት፤ አንድ አይነት ዓላማና ግብ ያላቸው ወገኖች ስለ አንድ ወሳኝ ጉዳይ በአንድ ሆነው ሊመክሩ ተገናኙ፡፡ እነሱን መሰል ወገኖች መስራት እየቻሉ የሰው እጅ እያዩ ነው፡ ዕውቀት ችሎታው እያላቸው ዕድል፣... Read more »
ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ወደ´ዚህ ከባድና ውስብስብ ርእስ ተገባ። እየከበደ በሄደ ቁጥር እልህ እየፈጠረ በመምጣቱ ምክንያት ላለመፋታት ውሳኔ ላይ ተደረሰ። እነሆም በሚከተለው መልክ ይቀርብ ዘንድም ፍቃድ ሆነ። ለነገሩ፣ የተፈጥሮን አንድ በመቶ (100%) እንኳን... Read more »
መሆን ወይስ አለመሆን፤ ጥያቄው ይሄ ነው፤ (በሼክስፒር “ሐምሌት” ውስጥ ሐምሌት እንደተናገረው) ይህ የሼክስፒር 400 ዓመታትን የዘለለ ኃይለቃል የበርካታ መጻሕፍት ርእስ፣ የበርካታ ጸሐፍት ማእከላዊ ጭብጥ፤ የበርካታ ሀሳቦች ማራመጃ፣ የበርካታ ማንነቶች ማንፀባረቂያ ∙ ∙... Read more »
አስገድዶ መድፈር የፆታዊ ጥቃት ዓይነት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች ከሌላ ሰው ፈቃድ ውጪ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚያካትት ነው። አስገድዶ መድፈር የሚፈጽሙ ሰዎች የተጎጂውን አቅም ማጣት (የንቃተ ኅሊና ማጣት፣... Read more »