እየሩስ አበራ የአንድ እናት ልጆች ባህሪና በመልክ ተመሳሳይ አይደለም። እንደ የባህሪያቸው ሥራቸውን በዚያው ልክ የተለያየ ነው። አንደኛው ለፍቶ አዳሪ ሆኖ እራሱን ለውጦ እናቱን ለመለወጥ ዘወትር የሚጥር ሲሆን፤ ሌላኛው በተቃራኒው መሥራት የማይወድ የእናት... Read more »
ጌትነት ምህረቴ በአሁኑ ጊዜ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የጥራት ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል።ተገንብተው የሚናዱ ህንጻዎች፤ ተሰርተው ብዙ ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ የሚፈርሱ መንገዶች መኖራቸው ይስተዋላል።አንዳንድ የተገነቡ ቤቶች ጥራት መጓደልም ለነዋሪዎች ስጋት የሚፈጥሩ ሆነዋል፡፡ ይህ... Read more »
ፍቅሬ አለምነው ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ለረዥም ዘመን ሲኩራሩበት ከነበረው ተአማኒነት፤ ተጠያቂነት፤ ግልጽነት፤ ሚዛናዊነት የሚለው የይስሙላ ጭንብላቸው ማታለያና መነገጃ መሆኑ ይፋ እየወጣ መጥቷል። ድሮም በተልእኮ የሚሰሩ የወደዱትን የሚክቡ የጠሉትን እስከ መቃብር የሚያሳድዱ ናቸው።... Read more »
ይበል ካሳ ለመግቢያና ለመግባቢያ በአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ አገሮች ከ40 እስከ 80 ካሬ ሜትር ቦታ የሚያስፈልጋቸው ገጠሩን ሳይጨምር በከተማ ውስጥ ብቻ በሚኖሩ የመካከለኛና ዝቅተኛ ኅብረተሰብ ክፍሎች ወደ 51 ሚሊዮን የሚጠጋ... Read more »
ፍቅሬ አለምነው ዓድዋ አባቶቻችን በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ላይ የተቀዳጁት ዓለም ከዓለም ያስተጋባ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታላቅ ድል ነው። የዓድዋ ድል በሥልጣኔ ገፍተናል በጦር ኃይል የመጠቅን ነን ያሻንን እናደርጋለን ለሚሉት እብሪተኛና አምባገነናዊ ኃይሎች... Read more »
በጋዜጣው ሪፓርተር የሁለት ሰንጋዎች ስጋ በእሳት ተቃጠለ የከብቶቹ ጤና ሳይመረመርና ከመደበኛው የስጋ ማዘጋጃ ከቄራው ውስጥ ሳይታረዱ ከጫካው ውስጥ ተገፈው ለህዝብ ሲሸጡ የተገኙ የሁለት ሰንጋዎች ስጋ በእሳት እንዲቃጠል ተፈረደ። የሁለቱም ሰንጋዎች ስጋ ደንበኛ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የሀገሪቱ ዋነኛ የኢኮኖሚ መሰረት ነው ግብርና ። ከግብርናም ደግሞ በውጭ ገበያ የዶላር ምንጭ የሆነው ቡና ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። ይሁንና ቀደም ባሉት ረጅም ዓመታት የቡና ምርቱ በሚሰጠው ያህል ጥቅም ትኩረት አልተሰጠውም።... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በተፈጥሮ የማእድን ሃብቶች ከታደሉ የኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ አንዱ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች አንዱ መሆኑ ይነገራል። በክልሉ ወርቅን ጨምሮ የከበሩ፣የጌጣጌጥና ለኮንስትራክሽን ግብአት የሚውሉ ወደ ሰላሳ የሚጠጉ ማእድናት በስፋት እንደሚገኙም ከክልሉ ማእድንና... Read more »
ፍቅሬ አለምነህ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ከጀርባ በዓለም አቀፍ ተዋናዮች ተደግፈው እናፈርሳታለን፤ እንበታትናታለን ይህም ካልሆነ ብሔር ከብሔር ጎሳን ከጎሳ እያባላን፤ እያፋጀን፤ ሰላም ያጣች፤ ስትታመስ የምትኖር መረጋጋት የሌላት ሀገር እናደርጋታለን ብለው እንደ ጥንቱ ሁሉ... Read more »
ውብሸት ሰንደቁ በኢትዮጵያ ጥሪት የሌላቸውን ደግፎ ሥራ ላይ ለማሰማራት ብሎም ሀብት እንዲያፈሩ ለማድረግ ታልሞ አምስት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አበዳሪ ተቋማት ወደሥራ የገቡት በጣት ከሚቆጠሩ ጊዜያት ወዲህ ነው። በሀገር ደረጃ ሲታሰብ የተቋማቱ ተደራሽነት... Read more »