የሀድያ ማህበረሰብ – ጎጆ ቤት

ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶቹ ከሆኑት ምግብ፣ መጠጥና ልብስ ቀጥሎ መጠለያ ወይም ጎጆ አንዱ ነው:: በሥራና በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ረዘም ያለ ጊዜያቸውን ከቤታቸው ውጭ የሚያሳልፉ ቢሆንም ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ…ኖሮ ከመሬት እንዲሉ የሰው... Read more »

ሕግ ማክበር የሥልጣኔ መገለጫ ነው!

የህግ ማክበር ጉዳይ ሲነሳ አብሮ የሚነሳው ህግን የማስከበር ጉዳይ ነው። ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው። ነገር ግን ቀድሞ መምጣት ያለበት “ህግ ማክበር ወይስ ማስከበር” የሚለው ነገር ልክ እንደ “ዶሮው ወይስ እንቁላሉ?”... Read more »

የኢኮኖሚ እድገቱ የሚፈልገውን የኃይል አቅርቦት ለማሟላት የኢንቨስትመንቱ ተሳትፎ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት እያስመዘገበ መምጣቱ እንዲሁም የህዝብ ዕድገቱ በእጅጉ በመጨመሩ ምክንያት የኃይል ፍላጐት በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር አድርጓል ። በአሁኑ ወቅትም በኢንዱስትሪ፣ በግብር፣በአገልግሎት ዘርፉ እንዲሁም የእያንዳንዱ ግለሰብ የቤት የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እና... Read more »

ቀድመን ጀምረን ኋላ ያስቀረንን ጠላታችን በምርጫ እንቅጣው

ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመኗ በርካታ አስቸጋሪ ጋሬጣዎች ገጥመዋታል። እንደ ቅርጫ ስጋ ሊቀራመቷት የተነሱ የውጪ ወራሪ ሀይሎች ከቀኝ ከግራ ተነስተውባታል። በቀኝ ተገዥነት ሊያንበረክኳት በተደጋጋሚ ጊዜ ወረዋታል። ከውስጥም ከውጪ የጠላት ሀይል ተፈታትኗታል። ሆኖም በታሪኳ ለአንዱም... Read more »

ያልተጣጣመው የቅርስ ቤቶች ጥበቃና ከተማ መልሶ ልማት ግንባታ

አዲስ አበባ ከተማ ስትመሰረት የነበሩት ቤቶች ምሶሶና ማገራቸው እንጨት፣ግድግዳቸው ወይንም ልስናቸው ደግሞ በአፈርና ጭድ የተቦካ ጭቃ፣ጣሪያቸውም የሳር ክዳን የለበሰ እንደሆነ ከታሪክ መረዳት ይቻላል።ግብአቱ ዛሬም ጥቅም ላይ እየዋለ ቢሆንም ዘመኑ በሚጠይቀው የብረት፣ሲሚንቶና ሌሎች... Read more »

ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ አይቀሬ ነው

በሰሞነ ህመማት ላይ ሆነን የመድሃኒቱን የክርስቶስን ህማም ስናስብ፤ የስቅለቱ እለት የደረሰበትን መከራ ስናይ መንገላታቱ ፣መውደቅ መነሳቱ፣ ፍዳው፣ መከራው፣ የደሙም መፍሰስ፤ ረሀብ ጥማቱ ከፊታችን ድቅን ይላል። አሁን በኢትዮጵያ የሚታየው ግድያ፣ መፈናቀል፣ ግጭትና ድንጋይ... Read more »

የባለሞያ እጥረት የፈተነው የማዕድን ሃብት

የቀድሞው ቤንች ማጂ ዞን በከፍተኛ የማዕድን ሃብት ክምችቱ ይታወቃል፡፡ ዞኑ ምዕራብ ኦሞና ቤንች ሸካ ዞን ተብሎ ከተከፈለ ወዲህ በተለይ አዲሱ የቤንች ሸካ ዞን የተፈጥሮ ሀብቱ አሁንም እንዳለ ነው ፡፡ ወርቅን ጨምሮ በርካታ... Read more »

የፖለቲካ ህመምን በ”Critical Race Theory”

በመሰረቱ ህመም የጋራ ነው፤ የማይታመም የለም። የሰው ሲሆን ይጎላል እንጂ ህይወት ያለውም የሌለውም ፍጡር ይታመማል። በመሆኑም መድሀኒቱን ፍለጋ መባዘኑ የግድ ነው። ከቀናው ይፈወሳል፤ ካልሆነም አዲዎስ!። ፖለቲካ እኮ ከሁለቱም (ህይወት ያለውም የሌለውም) አይደለም፤... Read more »

በሽታው እስኪጠፋ እንደ ሰሞነ ህማማቱ እናድርግ

ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምህረትና ድኅነት ለመስጠት ሲል ብዙ መከራና ስቃየን ተቀብሏል ። ተገርፏል፣ ተደብድቧል፣ተተፍቶበታል፣በመስቀል ላይ ተሰቅሏል፣ ሞቷል ፣ከሙታን ተለይቶም በትንሳኤው ብርሃን ተነስቷል። እነዚህን የክርስቶስ መከራዎች ሁሌም በሕይወት መስመራችን የምናስባቸው ናቸው ። በዚህ... Read more »

ለመዝናናትም፤ ለመጽናናትም ሰላም ሲኖር ነው

 በአንድ መንደር የሚኖሩ ሰዎች በምሽት እሳት ተነሳባቸው፤ እሳቱ ቤቶችን አቃጠለ ንብረት አወደመ ፤ የተወሰኑ ከብቶችም ማምለጥ ሳይችሉ የእሳት ራት ሆኑ፤ ገሚሶቹም አምልጠው የጅብና የሌሎች አውሬዎች ራት ሆኑ፤ እሳቱ ከቤቱ አልፎ በግቢያቸውና በአቅራቢያቸው... Read more »