አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከሰባት የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ ባለሙያዎች ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ ። በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ነጻነት ተስፋዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ የምርት ገበያው የዘረጋው ዘመናዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የክረምቱ ዝናብ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አካባቢዎችና ለግብርና እንቅስቃሴ ብሎም ለውሃ ክምችት ምቹ መሆኑ ተገለፀ። የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ለዝግ ጅት ክፍሉ የላከው መረጃ እንደሚያመ ለክተው፤ በአብዛኞቹ የአገሪቱ አካባቢዎች የነበረው የዝናብ... Read more »
– ህብረተሰቡ የተተከሉ ችግኞችን እንዲንከባከብ ጥሪ ቀርቧል አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ማሳረጊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ በተገኙበት ትናንት ተካሂዷል፣ ህብረተሰቡም የተተከሉ ችግኞችን እንዲንከባከብ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »
– የብድር መጠኑ ከአጠቃላይ የሀገሪቷ ሀብት ውስጥ 49 በመቶ ደርሷል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ባሻገር ከ50 አገራት ብድር መውሰዷን እና መንግሥትም 830 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ብድር እንዳለበት የገንዘብ ሚኒስቴር... Read more »
መቼም የአንድን ቃል ትክክለኛ ፍቼ ሳያገኙ ተንደርድሮ ወደ ሥነ ጽሑፍ አራት ማዕዘን ተጉዞ የጉዳዩን ምንነት በባሕረ ገብ ለመጨበጥ እጅግ አስቸጋሪ ይሆናልና የዚህን የዛሬውን ጽሑፍ ምንነት ለመረዳት የቃሉን ትርጓሜ በተገባ ሁናቴ መገንዘብ ያሻ... Read more »
• 569 ሺ ተሽከርካሪዎች ብቻ የሦስተኛ መድን ሽፋን ተግባራዊ አድርገዋል አዲስ አበባ፡- በመላ አገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች የፊተኛው ገጽ ላይ የሚለጠፈውና በከፍተኛ ምስጢራዊ ህትመት የሚዘጋጀው የሶስተኛ ወገን መድን ማረጋገጫ ምልክት ሙሉ ለሙሉ በአዲስ... Read more »
በአንድ የሚዲያ ተቋም ውስጥ በኃላፊነት በምሰራበት ወቅት ለሪፖርተርነት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣን ። የተጠየቀው በዘርፉ ዲግሪ እና ዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ስለነበር እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች አመለከቱ ።... Read more »
( Cities of Refuge ) በቁምላቸው አበበ ይማም ( ሞሼ ዳያን ) fenote1971@gmail.com በሀገራችን ከመጣው ለውጥ ማግስት ጀምሮ እንደ ኦሪት ዘመኗ እስራኤል የሰው ነፍስ በስህተት ላጠፉ ሳይሆን ሆን ብለው፣ አቅደው ፖለቲካዊ አላማቸውን... Read more »
መልካቸው አንድ አይነት ቢሆንም ባለቤቶቻቸው ግን በስም ሊጠሯቸው አይቸገሩም። ለዘመናት አገራቸውን ያገለገሉ ቢሆኑም አንድም ቀን እውቅና አግኝተው አያውቁም። አፋቸውን አውጥተው አይናገሩ ነገር ሆኖባቸው እንጂ ጀርባቸው የተላጠ፤ ሰውነታቸው የተጋጋጠ፣ አጥንታቸው ያገጠጠ በመሆኑ ስለጉዳታቸው... Read more »
አዲስ አበባ፡- አሜሪካ ኢትዮጵያ የጀ መረችውን የኢኮኖሚ ሪፎርም በተለያየ መልኩ ለመደገፍ እንቅስቃሴ መጀመሯ ታወቀ።የኢኮኖሚ ሪፎርሙን ለመደገፍ ዩኤስ ኤድ ከሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ለሦስት ዓመት የሚዘልቅ ፕሮጀክት ትናንት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ይፋ አድርጓል።... Read more »