ከ100 ዓመት በላይ የተሰበሰቡ እጽዋቶችን የያዘው ሙዚየም አደጋ ላይ ነው

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ሳይንስ ፋኩልቲ ከ100 ዓመታት በላይ ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ የተሰበሰቡ የእጽዋት እና እንስሳት ናሙናዎችን የያዘው የሙዚየም ህንጻ አደጋ ላይ እንደሚገኝ ባለሙያዎች ገለጹ። የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በበኩሉ ጥናት... Read more »

በ2012 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ 300 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች ይገነባሉ

– ለ508 ኪሎ ሜትር መንገዶች ጥገና ይደረጋል አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት 300 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች እንደሚገነቡና ለ508 ኪሎ ሜትር መንገዶች ጥገና እንደሚደረግ ተገለጸ። ለመንገዶቹ ግንባታ እና ጥገና አምስት ነጥብ... Read more »

የኦሮሚያ ክልል ግብር በማይከፍሉ ነጋዴዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብር በማይከፍሉ ነጋዴዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ለልማት የመሬት ጥያቄ አቅርበው ቦታ ከወሰዱ በኋላ ያላለሙና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያላደረጉ ባለሀብቶች ላይም ክትትል ይደረጋል ተብሏል። የኦሮሚያ... Read more »

ቦቲ ጫማ አከራዮች፣ ጫማ ጠባቂዎች እና ጭቃ ጠራጊዎች

  በአካባቢው ያለው የሚሰነፍጥ ጠረን እንኳንስ በሥፍራው ቆሞ ለመገበያየት በዚያ ለማለፍ እንኳ አስቸጋሪ አድርጎታል። እንግዳ የሆነ ሁሉ ‹‹እንጢስ! እንጢስ!›› እያለ ነው የሚያልፈው። ወዲህ ደግሞ ሻኛቸው ግራ ቀኝ እያለ የሚንጎማለል ድልብ በሬዎች አሉ።... Read more »

ኢኮኖሚውን እንደ “ጆከር” …! ?

) ዛሬ ሀገራችን ለምትገኝበት ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፈተናዎች በተናጠል መልስ ለመስጠት ተሞክሯል። ለፖለቲካዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ ፣ለኢኮኖሚያዊ ፈተና ኢኮኖሚያዊ መልስ፣ ለማህበራዊ ቀውስ ማህበራዊ መላ ለማበጀት ተንቀሳቅሷል ። ሆኖም በሚፈልገው ልክ... Read more »

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ ከተማ 100ኛ እና 125 ዓመት የልደት ሻማዋን ስትለኩስ ዕድል አግኝቼ እንደ ዶሮ ጫጩት ሰብስባ ስላቀፈቻቸው ጥንታዊና ዘመናዊያን ዥንጉርጉር ሰፈሮቿ አሰያየም ጥናት ብጤ ለማቅረብ ዕድል ማግኘቴን እንደታላቅ መታደል እቆጥረዋለሁ።በተለይም ለ125ኛ ዓመት... Read more »

ከምር ለምርጫው ተዘጋጅተናል?

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) በመጪው ዓመት ምርጫ መካሄድ ጉዳይ ቁርጠኛ አቋሙን ደጋግሞ አስታውቋል። ምርጫው በተያዘለት ጊዜ እንደሚከናወን ብቻ ሳይሆን ራሱም ዝግጅት ስለመጀመሩም ይፋ አድርጓል። የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮምቴ በቅርቡ ባካሄደው... Read more »

ሀገር ማለት ሰው ነው

ይህ ዓምድ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎች ነፃ አስተያየታቸውን የሚሰጡበት ነው። በዓምዱ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች የዝግጅት ክፍሉን አቋም አያመለክቱም። ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ አንባቢያን። እንደምንከርማችኋል? ዛሬ በዚህ ከኛም ከናንተም በተሰኘ... Read more »

ኢዜማ ያለ ምንም ህጋዊ መሰረት ንብረቶቻችንን እየተጠቀመ ስለሆነ ሊመልስልን ይገባል- ኢዴፓ በህገወጥ መንገድ የያዝሁት ምንም ንብረት የለም -ኢዜማ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ከኢዴፓ አፈን ግጠው በወጡ አራት አባላት የተሰጠውን የፓርቲው ንብረቶች ያለምንም ህጋዊ መሰረት እየተጠቀመ ስለሆነ ሊመልስልን ይገባል ሲል ኢዴፓ ጥሪ አቅርቧል፤ ኢዜማ በበኩሉ በህገወጥ መንገድ የያዝሁት... Read more »

አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ዳስ አፍርሶ ያስገነባው ትምህርት ቤት ተመረቀ

ዋግኽምራ (ኢቢሲ)፡- አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ቀድሞ በዳስ ትምህርት ሲሰጥበት የነበረውን ትምህርት ቤት አሰርቶ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። አትሌት ኃይሌ በዋግ ኽምራ ፃግብጂ ወረዳ ላይ ያስገነባው ደረጃውን... Read more »