የመጸዳጃ ቤት ቆይታን ለማሳጠር

ዘመናዊ መጸዳጃ በሀገራችን ብዙም አልተስፋፋም ቢባል ዋሾ አያሰኝም፤ ይህን እጥረት መንግሥትም በሚገባ ያውቀዋል። ከዚህ አኳያም የመጸዳጃ ቤት አገልግሎትን በከተማ ለማስፋፋት እየተሰራ ይገኛል። በከተሞች የህዝብ፣ የመንግሥትና የሆቴል መፀዳጃ ቤቶች በስፋት የሚስተዋሉ ሲሆን፣ የመኖሪያ... Read more »

የሆስፒታሉ ደምበኛ ተኮር የኤችአይቪ/ኤድስ የህክምና አገልግሎት

በአሁኑ ወቅት 36 ነጥብ 9 የሚሆኑ የዓለማችን ህዝቦች ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት መረጃዎች ያመለክታሉ።ከነዚህ መካከልም 21 ነጥብ 7 በመቶ ያህሉ የፀረ ኤች አይቪ ኤድስ መድሃኒት ይጠቀማሉ።1 ነጥብ 8 ሚሊዮን... Read more »

የከተማዋ ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳ ፕሮጀክት

ሮበርት ሞሰስ ይባላል።በቅፅል ስሙም ‹‹ዘ ማስተር ቢልደር›› በሚል ይታወቃል። በ20ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን ካየቻቸው እጅግ ተፅዕኗቸው ጎልቶ ከሚታይ የከተማ መሀንዲሶች (ፕላነሮች) አንዱ ለመሆኑም በርካቶች በአንድ ድምፅ ይስማሙበታል።እኤአ በ1888 የተወለደው ይህ ሰው አንድ... Read more »

አፍሪካ በ2019

  አፍሪካ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2019 ድህነቷ ባይጠፋ ችግር ቀንሶላታል። ፖለቲካው፣ ግጭቱ፥ ቁርቁሱ እና ውዝግቡ ባይወገድላትም፣ በመጠኑም ቀሎላታል። ዜጎቿ በሚፈልጉትና በሚገባቸው ልክ ሰላም፣ ፍትህ፥ ዕድገት ብልጽግና ባይሰርፅባት መሻሻልም አሳይታለች። አህጉሪቱ በዓመቱ ባስተናገደቻቸው በርካታ... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት ህጋዊ መስመር የተከተለ ነው – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

በተደጋጋሚ እንደተገለፀው ይሄ ውህደት የዓመታት ጥያቄና የቆየ አጀንዳ የነበረ መሆኑን በቀደሙት መሪዎችም የቀድሞውን ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊን ጨምሮ የህወሃት ታላላቅ መሪዎችና የድርጅቱ መስራቾች የኢህዴግ ውህደት አይቀሬ ነው፤ መፋጠን አለበት፤ የሚል ጥያቄ ያነሱ... Read more »

የቤት ሥራን በመገበያያ መደብር ታብሌት

በሀገራችን የገጠር ከተሞች ተማሪዎች ከብቶች እየጠበቁ እንደሚያጠኑ ይታወቃል። በአንዳንድ የገጠር ከተሞች በየቤታቸው መብራት የሌላቸው ተማሪዎች በመንገድ ዳር መብራት እንደሚያጠኑም ይታወቃል። በሀገራችን የመብራት መቆራረጥ ሲያጋጥም ተማሪዎች የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የቤት ሥራዎቻቸውን ይሰራሉ። ቤተሰቦቻቸው... Read more »

በእናቶችና ህፃናት ጤና የጤና ጣቢያዎች ሚና

ህፃን ልጃቸውን በአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ ሲያስከትቡ ያገኘናቸው ወይዘሮ ነጻነት ተረፈ የመርካቶ ሰባተኛ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ወይዘሮ ነፃነት ሁለት ጊዜም የእርግዝና ክትትል ያደረጉት በመሳለሚያ ጤና ጣቢያ እንደነበር ያስታውሳሉ። የሦስት ወር እርጉዝ ከሆኑ አንስቶ... Read more »

ግጭትን ለማብረድ ዋጋ መክፈል እስከመቼ?

  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መነሻው በውል ያልታወቀ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሰላም ያሳጣ ብሎም ቤተሰብንና አገርን ስጋት ላይ የጣለ የሰላም ችግር መከሰቱ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ቀውስ መፍትሄ ይሆን ዘንድ መንግሥትም ሆነ የሚመለከታቸው አካላት ርብርብ... Read more »

ቁጠባና የኢንቨስትመንት ፋይናንስ ፍላጎት

ስድስት ሰዎችን በማካተት እ.ኤ.አ በ2016/17 የተጀመረውና በቁጠባና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ጥናት በቅርቡ ተጠነቋል።ጥናቱ እ.ኤ.አ በ2010/11 አጠቃላይ ሀገራዊ ምርትን እንደመለኪያ በመውሰድ የአገሪቱ የቁጠባ መጠን 9 ነጥብ 5 ከመቶ መድረሱን አመላክቷል።እ.ኤ.አ በ2014/15... Read more »

የሙስና ወንጀል ክሱና የጠቅላይ ሚኒስትሩ እጣ ፈንታ

  ሀገሪቱ እንደ ሀገር በተመሰረተች ማግስት እኤአ በ1949 ነው ይህችን ምድር የተቀላቀሉት።እትብታቸው የተቀበረው ደግሞ እንደቀደሙት ጠቅላይ ሚኒስትሮች በባእድ ሀገር ሳይሆን በዚያው በእስራኤል ምድር ነው።ሀገሪቱን ለበርካታ ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመምራት የሚደርስባቸው የለም።የሊኪዊድ ብሄራዊ... Read more »