‹‹ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ችግር እያስከተለብን ነው።እኔ የተሰማራሁበት የሥራ ዘርፍ ከቀን ሰራተኛ እስከ ከፍተኛው ድረስ ያካተተ ነው። በሽታው በቀን ሰርቶ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍነውን ከሥራ ውጭ እያደረገው ነው። ለዚህ የህብረተሰብ ክፍል... Read more »
አዲስ አበባ ፡- መንግስት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየሰጠ ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶች ለአካል ጉዳተኛው ተደራሽ አለመሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴረሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጉጆ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከ600 ሺ በላይ “ሀስ” የተባለ የአቮካዶ ዝርያን ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ምክትል ሀላፊና የቡናና ፍራፍሬ ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ትናንትና መጋቢት 15 ቀን 2012 በተጀመረውና በቀጣይ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ሳምንት እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ህዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ... Read more »
አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ባደረገው ጥብቅ ቁጥጥር በአንድ ሳምንት ውስጥ ትርፍ ጭነው በተገኙ 276 የታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ገልጿል። በባለስልጣኑ የስምሪት ቁጥጥር ዳይሬክተር... Read more »
የዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የጤና ስጋት ብሎ ባወጀው በኮረና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የመጀመሪያ ተጠቂ የሆነው ሰው መጋቢት አራት ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ መገኝቱ ይፋ ተደርጓል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የጤና ባለሙያዎች ማህበረሰቡ እንዴት እራሱን... Read more »
ጊዜው ከንፏል፤ ትዝታው ግን የትናንት ያህል ትኩስ ነው። አሥራ አምስት ዓመታትን ወደ ኋላ እንደረደራለሁ። ሀገሩ አሜሪካ፤ ሚኒሶታ ክፍለ ግዛት፤ ሴንት ፖል ከተማ። ቀኑ ኤፕሪል 3 ማለዳ ላይ። ጸሐፊው በወቅቱ የቤቴል ዩኒቨርሲቲ ተማሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጅማ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ቢሊዮን 225 ሚሊዮን ብር የግብርና፣ ቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ፣የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ)ና ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ፣ ካምፓስና ማዕከላት የማስፋፊያ ግንባታዎች እያካሄደ እንደሚገኝ አስታወቀ። በጅማ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተለያየ መልኩ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ከችግሮቻቸው ለመታደግ የተቀናጀ ድጋፍ ማድረግ ከሁሉም አካላት የሚጠበቅ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ። ትናንት የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ እንደተገለጸው፤ ሴቶች በተለያየ ምክንያት ለአካላዊ፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአራቱ ክልሎች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አስር የዘመናዊ እርሻ መሳሪያዎች አገልግሎት (መካናይዜሽን) መስጫ ማዕከላት ሊገነቡ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ አስታወቀ። በኤጀንሲው የግብርና ምርትና ምርታማነት ከፍተኛ ዳይሬክተር ዶክተር ጨመዶ... Read more »