የኮሮና ቫይረስን አቅልሎም ሆነ አክብዶ መመልከት ለአደጋ ያጋልጣል

አዲስ አበባ፡- እንደ አገር አደጋ ደቅኖ ያለውን ዓለምአቀፍ የኮሮና ወረርሽኝን በልኩ ተመልክቶ በተገቢው የመከላከል ስራ ካልተሰራ እንደሀገር የከፋ ችግር ሊያስከትል እንደሚችል የተለያዩ ምሁራን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኩል ኦፍ ሳይኮሎጂ ተባባሪ... Read more »

የክፉ ቀን ክፉዎች!

ዓለማችን ከባድ ጭንቅ ውስጥ ገብታለች። በየደቂቃው የሚሰማው ዜና ሁሉ በጎነት የለውም። ሞት የሚመዘገብባቸው ሀገራት ቁጥር አሁንም ማሻቀቡን ቀጥሏል። መነሻውን ከሀገረ ቻይና አድርጎ መላውን ዓለም ማዳረስ የያዘው የኮሮና ቫይረሰ (ኮቪድ 19) ስርጭት ዛሬም... Read more »

የኮሮና ቫይረስ በመርከብና በወደብ ገብቶ እንዳይስፋፋ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ:- ሩቅ ምስራቅ እና አውሮፓን ጨምሮ ወደ ተለያዩ ሀገራት እቃዎችን እያመላለሱ በሚገኙ 11 የኢትዮጵያ መርከቦች ላይ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ረገድ ለካፒቴኖች አስፈላጊው መመሪያ እየተላለፈና ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና... Read more »

ኮሮና ያጠላበት ምጣኔ ሃብት እና አማራጭ መፍትሄዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ በሽታ አፍሪካ ሀገራት የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ 150 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ሰሞኑን ለቡድን 20 አባል ሀገራት ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። በተጨማሪም የኢትዮጵያ መንግስት ያለበትን የብድር ወለድ ስረዛ... Read more »

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አራት (4) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ 19ኝን በተመለከተ በትናንትናው እለት በሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያ ውስጥ በቫይረሱ... Read more »

ቫይረሱን ለመከላከል አትሌቶችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች አርአያነታቸውን እንዲያሳዩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በመንግሥት፣ በጤና ባለሙያዎችና በሃይማኖት አባቶች የሚተላለፉ ውሳኔዎችንና መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረግ አትሌቶችና አርቲስቶች አርአያነታቸውን በተግባር ማሳየት እንዳለባቸው ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት አትሌት ደራርቱ... Read more »

ክልሎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ:– ክልሎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረጉ መሆናቸውን አስታወቁ። የደቡብ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሰናይት ሰሎሞን እንደተናገሩት፣ በክልሉ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የሚመራና ወረዳ... Read more »

ሕዝቡ በአምልኮ ቦታዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የሃይማኖት አባቶች ገለጹ •ትዕዛዛትን መፈጸም የእያንዳንዱ እምነት መርህ ነው

ዓለምን እያስጨነቀ ያለውና እስካሁን ከ20ሺ በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት በየአገራቱ የተለያዩ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው፡፡ የሰዎችን እንቅስቃሴ ከመግታት ጀምሮ የሰዓት እላፊ የመጣል፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሌሎች በርካታ እርምጃዎችም ተወስደዋል፤... Read more »

‹‹ለሌላኛው የአገራችን ክፍል የወጣው የብልጽግና ፀሐይ በትግራይም ሊወጣ ይገባል››አቶ አወሉ አብዲ፣የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- በሕይወት መስዋዕትነት ባገኘው ድል ተጠቃሚነትን ሳይሆን በአፈና ውስጥ መኖርን ያተረፈው የትግራይ ሕዝብ ከተጫነበት አፈና እንዲላቀቅና ለሌላው የኢትዮጵያ አካባቢ የወጣው የብልጽግና ፀሐይ እዛም እንዲወጣለት እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ተናገረ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና... Read more »

«በዲፕሎማሲው ሥራ ኢትዮጵያ ወንዙን ባለመጠቀሟ የሚደርስባት ጉዳት ግምት ውስጥ አልገባም» ኡስታዝ አህመዲን ጀበል

አዲስ አበባ፡- በህዳሴው ግድብ ውሃ አሞላልና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የሚደረጉ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ሥራዎች ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ ባለመጠቀሟ እያጋጠማት ያለው ጉዳት ግምት ውስጥ እየገባ አለመሆኑን ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ገለጸ፡፡ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል... Read more »