የአምባሰል የዜማ ስልት (የሙዚቃ ቅኝት) ኢትዮጵያዊ ቃና ያለውና በአድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ነው። ይህን ስልት ስናነሳ ሁሌም ከትውስታችን የማትርቀው ድምፀ መረዋዋ ‹‹የአምባሰሏ ንግስት›› ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ነች። የአምባሰልን ቅኝት በድምጿ ስትጫወተው... Read more »
ከወዲያኛው ማዶ አንድ ስልክ ተደወለልኝ። ደዋዩ እንግዳ ሰው አልነበሩም። በኢትዮጵያ ሥነ ጥበብ ላይ አንቱታን ያተረፉት ሰዓሊ ሉልሰገድ ረታ ነበሩ። ለረጅም ጊዜ እንተዋወቃለን። በአዲስ አበባ በቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ወልድ ፍቅር ሕንጻ፤ አዲስ ፋይን... Read more »
በእምነት አንጻር ጥቅምት በቁሙ፤ ስመ ውርኅ (የወር ስም) ከመስከረም ቀጥሎ የሚገኝ ሁለተኛ ወር ነው። ዘይቤው የተሠራች ሥር ይላል። ጥንተ ፍጥረትን፤ ጥንተ ዓለምን ያሳያል። ጽጌውን አበባውን መደብ አድርገው ሲፈቱት የፍሬ ወቅት፤ የእሸት ሠራዊት... Read more »
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ለስድስተኛ ጊዜ በአዘጋጀው ‹‹ህያው የጥበብ ጉዞ›› ወደ ታሪካዊቷ ሸዋ ምድር ለማቅናት ጥቅምት አምስት ከጠዋቱ 2 ሰአት ገደማ በቀጠሮው ስፍራ ተገናኝተናል። ከአንጋፋና ወጣት ደራሲያን፣ ከሙዚቃ እና ቲያትር ባለሙያዎች እንዲሁም ከሰአሊያን... Read more »
5‹‹ጥበብ ይናፍቀኛል፤ ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፤ ድንቁርና ያስፈራኛል፤ ጦርነት ያስጠላኛል›› የሚለው የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ዘመን ተሻጋሪ ስንኞች በጉልህ ይነበባሉ። የሎሬቱ ምስልም እንዲሁ ፊት ለፊት ለገጠመው ቀልብን ይስርቃል። ይሄ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ለሎሬት ጸጋዬ... Read more »
ብዙ ጊዜ እየተለመደ የመጣ ጥሩ ያልሆነ አካሄድ አለ። አንድን ሰው ሃሳቡን ስንገመግም ማንነቱ ላይ እናተኩራለን። ሃሳቡን በሃሳባችን ከመተቸት ይልቅ ደካማ ጎኑን በመፈለግ ሃሳቡን ውድቅ ለማድረግ እንጣደፋለን። እንዲሁም መጽሐፍ ስንገመግም ከመጽሐፉ ይልቅ የፀሐፊውን... Read more »
በቀድሞ ዘመናት የአሁኖቹ የመናገሻ፣ የወጨጫና የአዲስ ዓለም አካባቢዎች እንደዝነኛው ጨንገሬ ሶኪ እና እንደ ሁኪ ጉላ ባሉት የሜታ ኦሮሞ መሪዎች ስር በባላባትነት የግዛት ወሰን ውስጥ የነበሩ ናቸው። ንጉሰ ነገስት አጼ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ... Read more »
ሙዚቃ ማለት የዓለም ቋንቋ ነው። ሰዎች አብዛኛውን ስሜታቸውን ማለትም ኀዘናቸውን፣ ደስታቸውን፣ ትዝብታቸውን፣ ቁጭትና ምሬታቸውን፣ ፍቅራቸውን ወዘተ… በዜማ የሚገልፁበት ቋንቋ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ሙዚቃ የሰው ልጅ ምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ... Read more »
የትልቅ ስነፅሁፍ ባህሪያት ውበት፣ ጠንከር ያለ ሃሳብ፣ ለስሜት ቅርብ መሆን፣ በምናብ ሲራቀቅ፣ ደራሲው የራሱ የሆነ ለዛ ሲኖረው፣ በግዜ የተፈተነ፣ ለህይወት የሚጠቅም ዋጋ ሲኖረው ነው። እንዲሁም ለብዙ ሰዎች ትርጉም የሚሰጥ ሲሆን፣ ዓለምአቀፋዊነት ሲላበስ... Read more »
እንጉርጉሮ ለስለስ ባለ ድምጽ የሚዘፈን ወይም የሚዜም ኀዘንና ብሶት፤ የደስታ ስሜት የሚገለጽበት፤ ሥላቃዊ ወይንም ለዘኛ ጨዋታ የሚሰማበት የዜማ ወይም የቁዘማ ስልት ነው ። በመላ ሀገራችን በግብርና ሥራ የሚኖሩ አርሶ አደሮች እንደ ጃርት፣... Read more »