ሲትኮም

ሳቅ መፍጠር ምናልባት ለአንዳንድ ሰዎች ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ በአካላዊ እንቅስቃሴ ብቻም ሰዎች እንዲስቁ ማድረግ ይቻላል። ቀልድ እና ቁምነገርን በአንድ ላይ ማቅረብ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው። ይህም ሰዎች በደረቁ ታግሰው የማይሰሙትን፣... Read more »

ጥበብ እንደምን ሰነበተች?

እንደምን ነሽ ዛሬ… እንዴት ነበርሽ ትናንት? ማለት ሊያስፈልገን ነው። ወደፊት በመገስገስ ውስጥ አንዳንዴም መለስ ቀለስ እያሉ ወደኋላ መመልከትን የመሰለ ነገር የለም። ብዙ ያወራ ሰው ኋላ ላይ ስለምን እያወራ እንደነበር መልሶ ለራሱ ቢሰማው... Read more »

ከአድማስ ባሻገር

ሀሳቤን አገልድሜ ከአድማስ ማዶ ሽቅብ ብወጣ አንድ ነገር ታየኝ። ጸጉሩ ጥቁር የሀር ጥጥ የመሰለ፣ አፍንጫው እንደ ጎበዝ ወታደር ቀጥ ብሎ የቆመ ሰልካካ… በረዶ ከሚያስንቁ ጥርሶቹ የሚወጣው የፈገግታ ጸዳል ለልብ ሀሴትን ይቸራል። የአዕምሮ... Read more »

የ90ዎቹ የጥበብ እልፍኝ

ጊዜው ይነጉዳል፤ ልጓም አልባ ፈረስ ሆኗል። በሚሊኒየሙ ዋዜማ እንደዋዛ ትተን ያለፍናቸው 1990ዎች አሁን ላይ እንደቀልድ ልዩነታችንን በሁለት ክፍለ ዘመናት መካከል አድርገውታል። በዚያ 90ዎቹ በምንለው የዘመን እርስት ላይ የተሠራችው ውብ የሆነችው እልፍኝ አንዳችም... Read more »

በገናው በንዝረቱ

ይሄን ሰሞን ጆሮ፤ ከአንድ ነገር ይዋደዳል። እንዲያውም ከመዋደድም አልፎ፤ በፍቅር ጠብ እርግፍ ሲል ይታያል። በጆሮ የገባ ለልብም አይቀርምና፤ ልባችንም ወደ አንድ ውስጣዊ ስውር ዓለም ሲሰወር ይሰማናል። በታክሲው ውስጥ ሆነን፤ እኛና ስሜታችን አብረን... Read more »

አዲሷ መነጽር

ከዓመታት በፊት ከዓለም ገበያ ላይ ወጥተን የሸመትናት ይህቺን አዲሷን መነጽር ስትንቶቻችን እንደምናውቃት ባላውቅም፤ እሷ ግን ከሰሞኑ አንድ አዲስ ነገር አስመልክታናለች:: የማላውቀው በዛና፤ አሁንም ስንቶቻችሁ ይህን አዲስ ነገር እንደተመለከታችሁት፤ አላውቅም ልበል:: ይሁንና ላየንም... Read more »

ዲያስፖራውና ኪነጥበባዊ ተሳትፎው

“ዲያስፖራ” የሚለው ቃል በግርድፉ “በውጭ የሚኖሩ ትውልደ . . .” የሚል መሰረታዊ ሀሳብን የያዘ፣ ቃል ሳይሆን ጽንሰ-ሀሳብ ነው። ምንም እንኳን “ዲያስፖራ” የሚለው ጽንሰ-ሀሳብ ቀደምት ጥናቶች ውስጥ “ኢትዮጵያ” የሚል ባይገኝም፣ በውጭ የሚኖሩ “ትውልደ... Read more »

ዓሊ ቢራ የሁለገብነት ፈር ቀዳጅ

ስለ ዓሊ ቢራ የሙዚቃ ችሎታና ተወዳጅነት ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ያላነሰ የአማርኛና የሌሎች ቋንቋዎች ተናጋሪዎች ሲያወሩ እንሰማለን። የሙዚቃ ጣዕም የሚያውቁ ሰዎች እንዲህ ናቸው። ውስጣቸው በሙዚቃ ሀሴት የሚያደርገው በግጥሞቹ ሳይሆን በዜማውና ቃናው ነው። ለሙዚቃ ግጥም... Read more »

መስከረም እና ኪነ ጥበብ

እነሆ እንቁጣጣሽን አሳልፈን መስከረም አጋማሽ ላይ እየደረስን ነው።አሁንም ግን የበዓሉ ድባብ እንዳለ ነው።የሬዲዮና ቴሌቭዥን ማስታወቂያዎች አሁንም በበዓል ማጀቢያዎች የደመቁ ናቸው፤ በአደይ አበባ ዘፈኖች የታጀቡ ናቸው።ምክንያቱም በየመስኩ ያለው አደይ አበባ ገና እንደፈካ ነው።የመስከረም... Read more »

የተቀዛቀዘው የፊልም ስራና የቴሌቪዥን ድራማዎች ትንሳኤ

የፊልሙ ዘርፍ ትሩፋት ፊልም የአንድ አገር በጎ ገፅታን ከመገንባትና ባህልን ከማስተዋወቅ ባለፈ የአገር ኢኮኖሚን በማሳደግ በኩል ያለው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ለዚህም ነው ያደጉ አገራት ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የሚሰሩት፡፡ አገራቱ በፊልሞቻቸው ሁለንተናዊ... Read more »