ለዛሬ ሃሳብ ልንቆነጥር ያሰብነው ‹‹ልሳነ ፍጥረት›› ከተባለ መሐፍ ነው። መጽሐፉ ዘ-ልዑል በተባለ ተርጓሚ የተተረጎመ ሲሆን ዋና ደራሲው ግን ታዋቂው ሳይንቲስት ፍራንሲስ ኮሊንስ ነው። ተርጓሚውን ዘ-ልዑልን እያመሠገንን ጥቂት ሃሳቦቹን ዘግነን በመውሰድ ሃሳቦቻችንን እናቀርባለን።... Read more »
ደራሲና ተርጓሚ አውግቸው ተረፈ በሞት ተለይቶናል። ነፍስ ይማር! አውግቸው ተረፈ ማነው? ያልተነገረ ታሪኩስ? እነሆ ቁንፅል ታሪክ፤ ይህ ደራሲ የሦስት ስሞች ባለቤት ነው፤ ንጉሤ ሚናስ፣ ኅሩይ ሚናስ እና አውግቸው ተረፈ። ንጉሤ ወላጆቹ ያወጡለት... Read more »
የሰኔ ወር የሰማይን ፈገግታ ይነጥቃል። የአዲስ አበባ ሰማይ አኩርፏል። ድምፁን አውጥቶ ማስገምገም፤ ማንባት ጀምሯል። የጫነውን ዝናብ ቅዝቃዜን በቀላቀለ ነፋስ አጃቢነት ማውረዱን ተያይዞታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ ላይ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሰው ግጥም... Read more »
ትራጀዲ ቦሪስ ጎዱኖቭ የታላቁ ባለቅኔ የአሌክሳንደር ሰርጌይቪች ፑሽኪን ሥራ ነው፡፡ፑሽኪን በሰሜኑ የሩሲያ ክፍል በግዞት ላይ በነበረበት ጊዜ ‹‹የቭጌኒ ኦኔጊን›› የተሰኘ ድራማዊ ሥራውን ለማጠናቀቅ አስፋፍቶ ይጽፍ ነበር። እ.ኤ.አ በ1825 በሚሃይሎቭስክ የገጠር መንደር በነበረበት... Read more »
ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ከሀንጋሪ አቻቸው ጋር በሳይንስ፣ በባህል እና በትምህርት አብሮ ለመስራት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1965 ተስማሙ፡፡ንጉሱ በሀንጋሪያኑ ግብዣ ሀንጋሪን ሊጎበኙ ይሄዳሉ፡፡ታዲያ በጉብኝታቸው ወቅት አንድ ፕሮግራም ይታደማሉ፡፡በዕለቱ በመድረክ ይከወን የነበረው ደግሞ “ዱና”... Read more »
በኩራዝ አስታሚ ድርጅት የታተመ መጽሐፍ ነው። የልጅነት ትውስታ መመለስ ከሚችሉ መጽሐፍትም አንዱ ነው። በደራሲ ኒኮላይ ጎጎል ተፅፎ በመስፍን አለማየው የተተረጎመው “ካፖርቱ” የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ። መጽሐፉ ከታተመ ረዘም ያለ ጊዜ ሲሆነው፤ በታሪክ አወቃቀሩ፣... Read more »
በሀገሪቱ የተፈጠረውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚቀርቡ የመዝናኛ ዝግጅቶች አዲስ ቅርፅና ይዘት ተላብሰው መቅረብ ጀምረዋል።በተለይም በኮሜዲው ዘርፍ በሀገር ደረጃ እንደ አዲስ ብቅ ያለውና በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በመቅረብ ላይ ያሉት “ሲትኮም“ ኮሜዲዎች... Read more »
ብሌን ኪነጥበባዊ ምሽት ነገ ይካሄዳል በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር እየተዘጋጀ በየወሩ የሚቀርበው ብሌን የኪነጥበብ ምሽት ስድስተኛው መርሃ ግብር ነገ ሰኔ 3 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ ገጣሚና ጋዜጠኛ ሰለሞን... Read more »
የዛሬ የመጽሐፍ አጭር ዳሰሳችን ትኩረት የሚያደርገው ባለፈው ዓመት በጥር ወር 2010 ዓ.ም ለህትመት በቅቶ ገበያ ላይ የዋለውን ‹‹ምሁሩ›› የተባለውን መጽሐፍ ነው። የዚህ መጽሐፍ ፀሐፊ ዶክተር አለማየሁ አረዳ ሲባሉ መጽሐፉ በዋናነት የምሁር ምንነት፣... Read more »
እንዲህ ጆሮ በዘግናኝ ዜና ሲደማ፤ ዓለም ከውበቷ የደበዘዘች እስኪመስል መሰልቸትን ደጋግማ ስታድልህ፤ ነባራዊው ዓለም የሰዎችን ማንነት መልሶ በማንፀባረቅ ጥላቻን፣ ፀብን፣ አመፃን፣ መታበይን እኩይን ሁሉ ተላብሶ ስጋት ውስጥ ሲጨምርህ የዛን ሰዓት ካለህበት ፈቀቅ... Read more »