የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

“ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል” – አቶ ኃይሉ አዱኛ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አቅሞችን አስተባብሮ መጠቀም ያስፈልጋል

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

 በጋምቤላ ክልል ለበጋ መስኖ ልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፦ በዘንድሮው በጋ ወቅት የተለያዩ የሰብል፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በመስኖ ለማልማት በቂ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የጋምቤላ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዳግም መላሽን ለኢፕድ እንደገለጹት፤... Read more »

ሙዝን በችርቻሮ ከመሸጥ ወደ ሙዝ ልማት የተሸጋገረችው ባለሀብት

ዜና ሐተታ ያይኔአበባ አስፋው ትባላለች፡፡ ትውልድና እድገቷ በአሁኑ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ነው፡፡ የተማረችው እስከ ስምንተኛ ክፍል ብቻ ነው፡፡ ቀደም ሲል ይህ ነው የሚባል ሥራ አልነበራትም፤... Read more »

 በኢትዮጵያ ለጨርቃጨርቅ ግብዓቶች ተስማሚ ከሆነው መሬት 30 በመቶው ብቻ ለምቷል

– በስድስት ዓመታት የጨርቃጨርቅ ወጪ ንግድ ገቢን አንድ ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል አዲስ አበባ፡- የጨርቃጨርቅ ምርት ግብዓቶችን ለማምረት ምቹ ከሆነው መሬት 30 በመቶ ብቻ ማልማት የተቻለ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። እ.ኤ.አ... Read more »

 “የስታርት አፕ” ምሰሶዎች

ዜና ትንታኔ “ስታርት አፕ” ኢትዮጵያ ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የሥራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጋቢት 2016 ዓ.ም መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከለውጡ በፊት... Read more »

 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ሰባት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ትናንትና ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባው በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማሕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማሕቀፉ በሁለተኛው... Read more »