በሀገራችን የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የኢኮኖሚ ምንጫቸው የተለያየ ነው ። የአንዳንድ ግብርና ፣ የሌላው የከብት እርባታ፤ ንግድ ወዘተ ሊሆን ይችላል። የጋሞ ማህበረሰብ ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ግን በሽመና / በዕደ ጥበብ ሥራ ላይ የተመሠረተ ነው::... Read more »
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ዶ/ር-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የብሔራዊ ተሀድሶ የቦርድ ሰብሳቢ የጦርነትን አስከፊነት እንደ ኢትዮጵያውያን ያየና የቀመሰ ሌላ ሕዝብ እና ሀገር ብዙም አለ ብዬ ለመናገር አልደፍርም ፤ አሁን ላይ ግጭት አቁመን ወደ ሰላም ፊታችንን... Read more »
– 37 ነጥብ ስድስት ሺህ ቶን ዓሣ ተመርቷል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት አራት ወራት በሌማት ቱርፋት መርሐግብር ሶስት ቢሊዮን 503 ሊትር ወተት መገኘቱም ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። 37 ነጥብ ስድስት ሺህ ቶን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት ያለው የሲቪል ሰርቪሱ ቁጥር ሀገሪቷ ከምትሸከመውና አገልግሎቱ ከሚፈልገው በላይ የበዛ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ ዶ/ር... Read more »
ሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ደራ ወረዳ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ተግባር የፈጸሙ ጽንፈኛ እና አሸባሪ ቡድኖችን ለሕግ ለማቅረብ አበክሮ እየሠራ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ቡድኖቹ ለዘመናት ማንም በማይበጥሰው የወንድማማች... Read more »
ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አዲስ አበባ፡- ባለፉት አምስት ዓመታት የተገኙ ስኬቶች ኢትዮጵያ በተስፋ ሰጪ ጎዳና ላይ መጓዝ የጀመረች መሆኗንና የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና አይቀሬ መሆኑን አመላካች... Read more »
– ባንኩ አንድ ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ሰብስቧል አዲስ አበባ፡- እኤአ በ2023/24 የሂሳብ ዓመት አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 282 ቢሊዮን ብር መድረሱን የአዋሽ ባንክ አስታወቀ። ባንኩ አንድ ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የፀረ- ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ። በኢትዮጵያ ምግብና የመድኃኒት ባለሥልጣን መድኃኒት ደህንነት ክትትልና የህክምና ሙከራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ አስናቀች አለሙ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የብልፅግና ፓርቲ ስኬቶችን ለማስቀጠልና ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ አበክሮ እንደሚሠራ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና”... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለስታርት አፕ ምቹ ምህዳር ለመፍጠር በፖሊሲ የመደገፍ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ ለስታርት አፕ እድገት ተቋማዊና ሕጋዊ አሠራርን የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ውይይት ቀርቦ ትናንት ምክክር ተደርጎበታል።... Read more »