በኅዳር ወር የመጨረሻዎቹ ቀናት ከቀላል እስከ መካከለኛ ዝናብ ይኖራል

አዲስ አበባ፡- በኅዳር ወር የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ... Read more »

 በክልሉ ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የመሠረተ ልማት ክፍተቶች የማስተካከል ሥራ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የመሠረተ ልማትና የፋይናንስ ክፍተቶች የማስተካከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ከፍተኛ አመራር አባላት በወረታ ከተማ የሚገኙ የኢንዱስትሪ መንደሮችን ጎብኝተዋል። በምክትል ርዕሰ... Read more »

 የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ለሀገራዊ መግባባት

በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ80 በላይ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በባሕላዊ አለባበስ ደምቀው፤ በተለያዩ ጌጦች አጊጠው፤ በባሕላዊ ሙዚቃቸውና ውዝዋዜያቸው እያዜሙና እያሳዩ፤ በየቋንቋቸው እየተናገሩ፣ እየተግባቡ በጉራማይሌ ውብት ኅዳር 29 ቀን ያከብራሉ፡፡ የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብዙኃን... Read more »

 አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር እየሠሩ ነው

አዲስ አበባ፡– አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጋር በትብብር በመሥራት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ አሁንም ለቀሩት ለተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የትጥቅ ትግል ለሚያደርጉ አካላት ሁሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

ለመጪው ትውልድ የተሻለች አፍሪካን ለመፍጠር አሕጉራዊ አጋርነትን ማጠናከር ወሳኝ ጉዳይ ነው

አዲስ አበባ፡– ለመጪው ትውልድ የተሻለች አፍሪካን ለመፍጠር አሕጉራዊ አጋርነትን ማጠናከር ወሳኝ ነው ሲሉ የሠላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አሕጉራዊ የሠላም ኮንፈረንስ “የበለፀገችና ሠላማዊ አፍሪካን እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ... Read more »

 “የአፍሪካ ሀገራት ትብብርና አጋርነት ለአሕጉሪቱ ሠላምና ዕድገት የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፡-የአፍሪካ ሀገራት ትብብርና አጋርነት ለአሕጉሪቱ ሠላምና ዕድገት ወሳኝ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አሕጉራዊ የሠላም ኮንፈረንስ “የበለፀገችና ሠላማዊ አፍሪካን እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ትላንት መካሄድ... Read more »

በአርሲ ዞን የሚከናወኑ የግብርና ሥራዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ናቸው

ሌሙና ብልብሎ፡- በአርሲ ዞን በሌሙ ብልብሎ ወረዳ የሚከናወኑ የግብርና ሥራዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ስኬት ተስፋ ሰጪ መሆናቸው ተገለጸ። በወረዳው በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የመስክ ጉብኝት እየተደረገ ነው።... Read more »

ከጨለማ ወደ ብርሃን

ቤተሰቦቹ እሱን ሲወልዱ፤ ልክ እንደሌሎች ጥንዶች “ወግ ማዕረግ አየን” ሲሉ ወግአየሁ ብለው ስም አወጡለት። ወግአየሁ ግን ለወግ ለማዕረግ ሳይበቃ ገና በጨቅላ ዕድሜው ቀኑ መሸበት። ቀኑም፣ ሌሊቱም አንድ ሆነበት። ወጣት ወግአየሁ ፈጠነ ትውልዱና... Read more »

የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑ እንስቶች

እንስት እህቶቻችን በማህበረሰብ ውስጥ ከተፈጠረ የተሳሳተ ግንዛቤ የተነሳ ከቤት ውስጥ ሥራ ባለፈ ውጤታማ መሆን ስለመቻላቸው ብዙም ጎልቶ ሲነገርላቸው አይሰማም። አብዛኞቹ የስኬት ትርክቶች ወደ ወንዶች ያመዘኑ ስለመሆናቸውም የአደባባይ ሚስጥር ነው። ይህም ሆኖ በተለያዩ... Read more »

ባለሥልጣኑ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን በመጀመሪያው ሩብ አመት በሁሉም መስክ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ፡፡ ባለሥልጣኑ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ የሩብ ዓመት አፈፃፀሙ አበረታች እንደነበረ ገልፆ የምግብ ደህንነት ቁጥጥርን ከማጠናከር አኳያ... Read more »