
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በኤርትራ መካካል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነውን የመከላከያ ሠራዊት ወደ ሌሎች የ ኢትዮጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ሥራ እያከናወነ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመከላከያ እየተከናወነ ያለው መልሶ የማደራጀት... Read more »

27 ዓመታት ወደ ኋላ… ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም… በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት ሥርዓት ለውጥ የተደረገበት ታሪካዊ ቀን። ይህንን ቀን ወንድም ወንድሙን አሸንፎ ስልጣን የያዘበት እለት ብቻ ነው ብሎ መውሰድ አይቻልም። ይልቁንም... Read more »

አዲስ አበባ፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧን ገለጸ፡፡ ድህነትን ለማጥፋት እና በሀገራት መካከል በዘላቂ ልማት ረገድ ያለውን አለመመ ጣጠን ለመቀነስ ከ170 በላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላም የሰፈነበት የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላፊዎችና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ተገለፀ፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በተጠናቀረው የመስክ... Read more »

ከስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በየመንና ሶሪያ የተከሰተውን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ የሁለቱ አገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ 1 ሺ... Read more »

በዓመት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ፋብሪካ በድሬዳዋ ይገነባል አዲስ አበባ፡- የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካን ሲገነባ ከነበረው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር የነበረው ውል መቋረጡን የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን... Read more »

እንደማንኛውም ወጣት በተማረበት የሙያ ዘርፍ ውጤታማ ሆኖ አገሩንና ወገኑን ከድህነት የማውጣት ህልም እንደነበረው ያነሳል፡፡ በተለይም ሳይማር ያስተማረው ህዝብ ፍትሃዊ የሀብት ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በመሟገት የራሱን አሻራ ለማሳረፍ ከፍተኛ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል አብዛኛው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በወጣቶች የሚከናወን እንደመሆኑ በርካታ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ተሳትፈው ተጨባጭ ለውጦችን ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ አቶ ማትያስ አሰፋ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አጋማሽ አጠቃላይ ከ አጠቃላይ አገራዊ ምርት እድገት(GDP) የኢንዱስትሪው ሴክተር ድርሻ ከ15 በመቶ ወደ 26 በመቶ ከፍ ሊል መቻሉ ተገለጸ፡፡ የግብርና እና አገልግሎት ዘርፎች አፈጻጸም ዝቅተኛ... Read more »

አዲስ አበባ፤ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት 1 ሚሊየን 567መቶ የአሜሪካ ዶላር ማስገኘቱን የኢንቨሰትመንት ኮሚሽን አስተወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሀይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳሉት፤ የኢንዱስትሪ ፓርኩ በተመረቀ ጥቂት... Read more »