“ክልላችን ከጣልቃ ገብነት ነጻ አልነበረም” – አቶ አሻድሊ ሀሰን  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር

የቤኒሻንጉል ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን የተወለዱት በአሶሳ ዞን ልዩ ስሙ ኦዳ ቡልዲጊዱ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ነው፡፡ የተማሩት በአሶሳ ዞን ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ፤ የማስተርስ  ዲግሪያቸውን ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ... Read more »

የዕድገት ምሰሶዎቹ ጠንክረው እንዲቆሙ!

ባለፉት 27 ዓመታት ሀገራችን ያስመዘገበችው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ብዙ የተወራለት ቢሆንም የፍትሃዊነት ችግር ስለነበረበትና በሰብዓዊና ዴሞክራሲዊ መብቶች መጠናከር ስላልታጀበ ቅሬታን ወልዶ ሀገራችን በአመጽና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች። እያደገ ከመጣው ወጣት ቁጥር አንጻር የተፈጠሩት የሥራ... Read more »

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ለአስተማማኝ ሠላም ሠራዊቱ ቃሉን የሚያድስበት ይሆናል

አዲስ አበባ፡- የካቲት 6 እና 7 ቀን 2011 የሚከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን  አገሪቱ በአጭር ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወደ አስተማማኝ ሠላም እንድትገባ ለመስራት ሠራዊቱ ቃሉን የሚያድስበት እንደሚሆን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዕለቱን አስመልክቶ በተሰጠው... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰራተኛ ፍልሰት ተቸግረዋል

አዲስ አበባ፦ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰራተኛ ፍልሰት መቸገራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፓርኮችን የማልማት እና... Read more »

30 ኩባንያዎች በስኳር ልማት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳይተዋል

አዲስ አበባ:- ሰላሳ የሀገር ውስጥና የውጭ የግል ኩባንያዎች ከስኳር ኮርፖሬሽን ጋር ለመስራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ፡፡በስኳር ኮርፖሬሽን ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም እንደተናገሩት፤ ከመስከረም 2009 እስከ ጥር 2011 ባሉት ጊዜያት... Read more »

ሰሚ ያጣው የልማት ተነሺዎች  ጩኸት

‹‹ለኑሮ በማይመች ረግረጋማ መሬት ላይ እንድንሰፍር ተደርገናል፤ ቦታው ቤት ሠርቶ ለመኖር አይመችም፤ ለግብርና ሥራም አመቺ አይደለም፡፡ በዚህም ምክንያት ለበሽታና ለርሃብ ተጋልጠናል፡፡ ችግራችንን ለሚመለከታቸው አካላት ብናሳውቅም ፈጣን ምላሽ ባለመሰጠቱ ከልማት ተነሺዎቹ መካከል ለህልፈት... Read more »

በሃብት ብክነት የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በጥረት ኮርፖሬት ከህግና መመሪያ ውጭ ግዥ በመፈፀም የሃብት ብክነት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዝጋለ... Read more »

በቤንሻንጉል ጉሙዝ  ከፍተኛ የመሬት ዘረፋ ተካሂዷል

– አመራሩ በጣልቃ ገብነት ይመራ ነበር አዲስ አበባ፡-ባለፉት ጊዜያት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመሬት ዘረፋ መካሄዱንና በአመራሩ ላይም ጣለቃ ገብነት እንደነበር  ርዕሰ መስተዳድሩ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ  አቶ አሻድሊ ሀሰን  በተለይ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ለውጡ የፖለቲካ ማሻሻያዎችን ያደረገና የንግድ ልውውጥን ለማሳደግ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ በመደመር ፍልስፍና ላይ በመመርኮዝ የፖለቲካ ማሻሻያዎችን ያደረገና የንግድ ልውውጥን ለማገዝ የሚያስችል መሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሲውዘርላንድ ዳቮስ በመካሄድ ላይ ባለው 49ኛው... Read more »

የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ‹‹መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል ይከበራል

8ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም በጂግጂጋ ከተማ ከየካቲት 9 እስከ 14 ድረስ ‹‹መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ። የከተሞች ፎረም አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢና የፌዴራል ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ... Read more »