የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ የጎንደር የኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የሚሰጠው ‹‹ከማሰተር ካርድ ፋውንዴሽን›› ጋር በመተባበር ነው፡፡ የጎንደር... Read more »
የኢትዮጵያ ቀይ ቀበሮዎች ውሻን በሚያሳብድ በሽታ እየሞቱ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ብርቅዬ እንስሳቱን ውሻን ከሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ደግሞ የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ከሚገኙ... Read more »
ከአጠቃላይ የዓለም ህዝብ 15 በመቶ የሚሆኑት አካል ጉዳተኞች መሆናቸውን ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ሪፖርት ይጠቁማል። አደጋ በየትኛው አጋጣሚ ሊከሰት ይችላል፡፡ በዚህ ምክንያትም አካል ጉዳተኝነት ይከሰታል። የጉዳቱ ዓይነትና መጠን የተለያየ ቢሆንም ግን በየትኛውም... Read more »
በአንድ የመዝናኛ ስፍራ የተሰባሰቡት ባልንጀሮች ከአንዱ ጓደኛቸው ሞባይል ባገኙት መረጃ በእጅጉ ተመስጠዋል።ይህ ከልብ የተማረኩበት ጉዳይ ከማስገረም አልፎ እያመራመራቸው ነው። እንዲያውም አንዳንዶቹ የተባለውን ጉዳይ ለመሞከር ጭምር ሳያስቡ አልቀሩም። ከአንዱ ወደ አንዱ እየተቀባበለ ዳር... Read more »
መደዳውን በሰልፍ ከቆሙት መሃል አብዛኞቹ ወጪ ወራጁን በንቃት ይቃኛሉ። ጥቂት የማይባሉት ደግሞ በጋሪ የጫኑትን ሸጠው ለመሄድ የራሳቸውን ዘዴ እየተጠቀሙ ነው። በዚህ ስፍራ እርስ በርስ ለመደማመጥ ይቸግራል። ሁሉም ከሌላው ልቆ ለመታየት የሚያሳየው ጥረት... Read more »
አስመራ ከተማ የተወለዱት ዶክተር ፋሲል ናሆም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ በማዕረግ አግኝተዋል፡፡ አሜሪካ በሚገኘው የይል ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤትም ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ይዘዋል፡፡ እኝህ አንጋፋ የህገ መንግስት ምሁር ከቀድሞው... Read more »
አፍሪካን ዳግም አረንጓዴ ማድረግ (Regreening Africa) ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት እ.ኤ.አ ከ2017 አስከ 2022 ለአምስት ዓመታት ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የምዕራብና ምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ፣ ጋና፣ ኬንያ፣ ማሊ፣... Read more »
ዓለማችን በእርስ በርስ ፍጅት ትናወጥ ዘንድ የታዘዘ ይመስል ‹‹እዚህ ቦታ ቀረ›› ሊባል በማይቻል ደረጃ ትርምሱ የርስ በርስ ፍጅቱ በማያባራ ሁኔታ ቀጥሎ የእለት ተእለት የመገናኛ ብዙሃን ቀዳሚ ርዕሰ ጉዳይ በመሆን እነሆ እስከ... Read more »
በአንድ አገር የሚካሄድ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ነው የሚባለው የቅድመ ምርጫ፣ የምርጫ ቀንና ድህረ ምርጫ ያሉ ሂደቶች ነፃ፣ ፍትሐዊና ተወዳዳሪ ባህሪያትን የተላበሰ ሲሆን ብቻ ነው። የማንኛውም ሀገር የመንግሥት ሥልጣን ሊመነጭ የሚገባውም ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሂዶ... Read more »
ምርጫ ዜጎች የዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚተገብሩባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሂደት አካልም ነው፡፡ ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዚያ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »