ከደብረማርቆስ ከተማ እምብርት የተነሱት የሰባተኛው ዓመታዊ የባህልና ቱሪዝም ሚዲያ ፎረም ተሳታፊ ጋዜጠኞች ጉብኝታቸውን ወደ ጮቄ ተራራ አድርገዋል። ቦታው ቅዝቃዜ ስላለው ‹‹ልብስ ደራርቡ›› የሚለውን የአስተባባሪዎች ምክር የተቀበሉ ሁለትም ሦስትም ልብስ ደራርበዋል፤ ያለውም ጃኬቱን... Read more »
ለገሀር አካባቢ ነው – ጠዋት፡፡ የቀረበው በእግሩ የሩጫን ያህል እየፈጠነ የራቀው ደግሞ ባገኘው ትራንስፖርት በየአቅጣጫው ለሥራና ለጉዳዩ ይቻኮላል፤ ይራወጣል፡፡ ወደ ስታዲየም አቅጣጫ ከሚያቀኑ ታክሲዎች አንደኛው በመብራት ምክንያት ተሳፋሪዎቹን እንደጫነ ቆሟል፡፡ አንድ ዕድሜው... Read more »
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ትናንት አንድ ልዩ እንግዳ ተቀብሎ አስተናግዷል፡፡ በህግ ፊት ሁሉም ሰው እኩል ነው እንዲሉ፤ ቃል በተግባር ታይቶበታል፡፡ የክበበ ጸሃይ ህጻናት ማሳደጊያ ተቋም ተወካይ እንዲሁም ቀዳማዊት እመቤት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የፖለቲካ አመለካከትን በሰላማዊ ውይይት የመለዋወጥ ልምድን ለማሳደግ የሚያግዝ የተለያዩ አካላትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ ትናንት ተካሂደ፡፡ በመድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የቀረበውን ጨምሮ አራት የጥናት ወረቀቶች ተስተናግደዋል፡፡ የተለያዩ ተፎካካሪ... Read more »
«ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ሰርቶ ወንጀለኛ መሆኑን መንግሥት ካወጀ በኋላ ያልታሰረ ግለሰብ የለም፡፡ ልዩነቱ መንግሥት ቀለብ እያቀረበለት በመንግሥት እስር ቤት መሆኑና እራሱን ማሰሩ ነው፡፡ በእኔ እምነት ሁሉም ታስረዋል፡፡ እንዲያውም በመንግሥት እስር ቤት የታሰሩ... Read more »
ተሳታፊዎች ከፓርላማው የፍተሻ በር ጀምሮ እስከ አዳራሹ መግቢያ ድረስ በጥድፈያ ይተማሉ፡፡ በችኮላ የታጀበ አረማመዳቸውም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ለማዳመጥ ጉጉት ያደረባቸው እንደሆነ... Read more »
. የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት የካቲት 3 ይመረቃል አዲስ አበባ፡- 15ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለዜጎች መብትና ደህንነት ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መምከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሬስ ኢንጂነሪንግ ሠራተኞች በተቋሙ ብልሹ አሰራር መንገሱንና የኅብረት ስምምነት ጥሰት እየተፈጸመ መሆኑን ገለጹ፡፡ የሬስ ኢንጂነሪንግ ሠራተኞች በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ በተቋሙ አምባገነንነትና ማናለብኝነት ነግሷል፡፡ የኅብረት ስምምነት ጥሰቶች እየደረሱ ናቸው፡፡ በኅብረት ስምምነቱ... Read more »
አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ወደመጠለያ የማጓጓዙ ዝግጅት ተጠናቅቆ በዛሬው እለት የመጀመሪያው ዙር ጉዞውን እንደሚጀምር ተገለፀ። በአዲስ አበባ መስተዳድር የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድና ልማታዊ ሴፍቲኔት ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አስፈላጊው... Read more »
@ የቀረበው የሠላም ጥሪ የሠላም መርህን የተከተለ ነው @ የለውጥ ጉዟችን ማዳን እንጂ ማከም አይደለም @ በኢትዮጵያ ውስጥ ያልታሰረ በመንግስት የሚፈለግ ወንጀለኛ የለም አዲስ አበባ፡- ለውጡን ተከትሎ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ በተለያየ ምክንያት... Read more »