አገልግሎቱ ህገወጥነትን የማስቆም ሥራ ሰርቷል

አዲስ አበባ፡- ህገወጥ የገንዘብና የመሳሪያ ዝውውርን እንዲሁም የተደራጁ ወንጀሎችን በማስቆም ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ ሥራ መስራቱ ተገለፀ፡፡ አገልግሎቱ በትናንትናው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »

አኩሪ አተርና ሽምብራን በምርት ገበያ ማገበያየት ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት የአኩሪ አተርና የሽምብራ ምርትን ወደ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በማስገባት ግብይቱን በይፋ ጀመረ፡፡ አኩሪ አተርና ሽምብራን በዘመናዊ የግብይት ስርዓት በማስገባት በይፋ ማገበያየት መጀመሩን አስመልክቶ ትናንት... Read more »

‹‹የደቡብ ዞን የኦነግ ጦር  የሰላም ጥሪውን መቀበሉ አባ ገዳዎችን በማሳተፍ  የማይፈታ ችግር እንደሌለ ያሳያል››  – አቶ ሮባ ቱርጬ የጉጂ ዞን አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፡- የደቡብ ዞን የኦነግ ጦር የቀረበለትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማድረግ መወሰኑ  አባ ገዳዎችን በማሳተፍ  የማይፈታ ችግር እንደሌለ ያሳያል ሲሉ  የጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሮባ ቱርጬ ተናገሩ፡፡ አቶ ሮባ ... Read more »

የሰላም ተስፋ ያጫረው ፈገግታ

የአማራና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ከትናንት በስቲያ በምስለ መስኮት ብቅ ብለው በሁለቱ ክልሎች መካከል ያሉት ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እንደሚፈቱ ቃል ገብተዋል፡፡ ለሰላሙ ሲደክሙ የነበሩ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ጉዳዩ በዋናነት ይመለከታቸዋል... Read more »

በመዲናዋ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የታክሲ ባለንብረቶች፣ ሾፌሮችና ነጋዴዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት ስራቸውን ማከናወን እንደተቸገሩና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ እንዳሳደረባቸው ገለፁ። አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጎን በሚገኝው ቶታል የነዳጅ ማደያ ነዳጅ ለመሙላት ሰልፍ... Read more »

ምክር ቤቱ ከአስተዛዛኝነት ይውጣ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በየዓመቱ ሁሉንም የፌዴራል መንግሥት ተቋማት ኦዲት ያደርጋል፡፡ በየዓመቱም ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ግኝቶችን ይፋ ያደርጋል፣ እያደረገም ነው፡፡ በቢሊዮን ብር የሚቆጠር ሃብት መባከኑን በኦዲት ሪፖርቱ ያቀርባል፡፡ የአገር ሀብት የብክነት ሪፖርት ዓመት በመጣ... Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ አገልግሎቱ ደንበኞች ከውጭ ሀገር የተላከላቸውን ብር በተንቀሳቃሽ ስልካቸው አማካኝነት እጅግ ባጠረና በቀለጠፈ መንገድ የሚያገኙበት አዲስ አሰራር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱን... Read more »

«ብርሃን ለሁሉም» በ2025 እንዲሳካ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2025 ብርሃን ለሁሉም የሚል ፕሮጀክት ነድፎ ፍትሀዊ ተደራሽነትን በማስፋት ጨለማ ውስጥ ያሉ ዜጎች ብርሃን እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን  ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የምርጫ አካላት በህወሓት ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን ዓረና ገለጸ

.ምርጫ ቦርድ አላውቅም ብሏል አዲስ አበባ:- በትግራይ ክልል የሚገኙ የምርጫ አካላት እና አስፈጻሚዎች እስከ ታችኛው የስልጣን እርከን ድረስ በህወሓት ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ።የህወሓት ሰዎች የምርጫ ጽህፈት... Read more »

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለቱሪዝም እድገት ሚናቸውን እንዲጫወቱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሃገሪቱ የቱሪዝም  እድገት የራሳቸውን ሚና እንዲጫወቱ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ድርጅት ጠየቀ፡፡ የቱሪዝም  ዘርፍ ለማሳደግ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር  ትናንት በተካሄደው ውይይት  የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት ዋና ዳይሬክተር  ወ/ት ሌንሴ ... Read more »