የአርብቶ አደሩን እምቅ አቅም ለኢኮኖሚያዊ እድገት ማዋሉ ትኩረት ይሰጠው!

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአገሪቱ ከ50 ሚሊዮን እስከ 72 ሚሊዮን ሔክታር ሊታረስ የሚችል መሬት አለ፡፡ ሆኖም አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም አበባን ሳይጨምር እየለማ ያለው 13 ሚሊዮን ሔክታሩ ብቻ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ በገበሬ ማሳ የሚለማው 12... Read more »

የንግዱ ማኅበረሰብ ጠንካራ ኢኮኖሚ በመገንባት ሂደት የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፡- የንግዱ ማህበረሰብ ጠንካራ ኢኮኖሚ በመገንባት ሂደት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ትናንት በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል  በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ  የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ ህግን ተከትለው የማይሰሩ  የሪል ስቴት አልሚዎች ላይ እርምጃ  እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህግን ተከትለው የሚሰሩ የሪል ስቴት አልሚዎችን እንደሚደግፍ ነገር ግን ህገወጥ የሆኑት ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ትናንት ከሪል ስቴት... Read more »

የአዋሽ- ኮምቦልቻ የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፦  የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው ከአዋሽ እስከ ኮምቦልቻ ያለው  270 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »

ስጋት የደቀነው የዲጋ ግድብ

ከፓዊ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ዲጋ ግድብ በፓዊ ከተማ እና  በቀጣና 1 መንደር 7 መካከል ይገኛል፡፡ በ1982 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት ግድቡ 100 ሜትር ወርድና 12... Read more »

‹‹ከበቀል ስሜት ከወጣን በመቻቻልና  በመከባበር የምንኖርባት  ሀገር  መገንባት እንችላለን››      አቶ ተማም ባቲ -የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ 

አዲስ አበባ፡- ‹‹ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም  የምትበቃ በመቻቻል፣ በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ  አቶ ተማም ባቲ ተናገሩ፡፡ አቶ ተማም በተለይ ለአዲስ... Read more »

አዛውንቱ የሩሲያ-ጃፓን ፍጥጫና ሥጋቱ

በዛሬይቱ ዓለማችን በድንበር ይገባኛል፣ በተፈጥሮ ሀብት፣ በፖለቲካ ሽኩቻ፣ በስልጣን ጥምና በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ግጭቶችን ማየት፣ ስለጦርነቶች፣ አንዱ አንዱን ሲያወግዝና ሲራገም . . . መስማት ለማንኛችንም እንግዳ ደራሽ ወግ አይደለም፤ የዕለት ተዕለት ክስተት... Read more »

የምህረት አዋጁ ውጤት አምጥቷል፤ ቀሪ ተግባራት አሉና ይታሰብበት

ባለፉት ዓመታት በሁሉም የአገሪቱ ጫፎች በርካታ ችግሮች ተከስተዋል። አመጽ ተካሂዷል፤ ንብረት ወድሟል፤ ህይወት ጠፍቷል። ይህንን ተከትሎም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች በየአካባቢው ለእስር ተዳርገዋል። የታሰሩት ዜጎች ምንም ያህል ይብዙ እንጂ በመንግስት በኩል የነበረው... Read more »

‹‹ቪ8›› መኪኖችን በወጪ ቆጣቢ ተሽከርካሪዎች የመተካቱ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ:- ለከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉትን ‹‹ቪ8›› መኪኖች በሌሎች አዳዲስና ወጪ ቆጣቢ ተሽከርካሪዎች የመተካቱ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ። ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የአዳዲሶቹ... Read more »

ሊጉ ተልዕኮውን መወጣት የሚችልበትን አቋም ለመፍጠር እንደሚሰራ ተገለጸ

ሐዋሳ፡- የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ በአገሪቱም ሆነ በወጣቱ ጉዳይ ዙሪያ እንዲያሳካ የተጣለበትን ኃላፊነት ሊወጣ የሚችልበትን ቁመና እንዲይዝ ለማስቻል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በጉባኤው ማጠቃለያም ወጣት አስፋው ተክሌ በሊቀመንበርነት፣ ወጣት አክሊሉ ታደሰን ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት... Read more »