ለውጥ የምንለው «ያንን» ከሆነ በኢትዮጵያ ለውጥ የለም!

የቱን? ለውጥ የምንለው እንደ 1983 ዓ.ም አይነቱን በስልጣን ላይ የነበረውን ኃይል ሁሉ ጠራርጎ ወደ ወህኒ መወርወር ከሆነ እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ የለም። ለውጥ የምንለው እንደ አምባገነን መንግሥታት የቀደመውን አመራር በሙሉ ከምድር... Read more »

ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፡-ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባቸውን መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በአገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪ ወጭን ለመታደግ  እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ስድስተኛው አገር አቀፍ የህብረት ሥራ ማህበራት የኤግዚቢሽን፥ ባዛርና ሲምፖዚየም ከጥር 30... Read more »

መሬት ወስደው ባላለሙ 122 ኢንተርፕራይዞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በተለያየ ጊዜ ለልማት መሬት ወስደው ወደ ስራ ያልገቡ122ኢንተርፕራይዞች  ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት  ለ72ሺ ወጣቶችና ሴቶች የሥራ... Read more »

በአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ

* የመረጃ አሰባሰቡ ስርዓት በሙሉ በዲጂታል  ቴክኖሎጂ  ይከናወናል * መጠይቆች በአምስት ቋንቋዎች  ይዘጋጃሉ አዲስ አበባ፡- አራተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብና ቤት ቆጠራ በዲጂታል ቴክኖሎጂ እንደሚከናወንና የመረጃ መጠይቆቹም በአምስት የክልል የሥራ ቋንቋዎች እንደሚዘጋጁ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ... Read more »

ዶክተር አቢይ አህመድ የ300 ቀናት ሥራ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች አንደበት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው  ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ውጥኖቻቸውን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በተለያዩ መድረኮች መናገራቸው ይታወሳል ፡፡ በዚሁ ጊዜም ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲና ነጻነት እንደሚያስፈልጓቸው፣የሀብት ብክነትንና የተደራጀ ሙስናን መላውን... Read more »

300 ቀናት ከፓርላማ እስከ ፓርላማ

አዲስ አበባ፡- ዶክተር አብይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የዛሬ አሥር ወር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ልክ ዛሬ 300 ቀናት ሞላቸው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው  «ዕለቱ ለሀገራችን ታሪካዊ ቀን ነው፤ በታሪካችን በተለያዩ... Read more »

1ሚሊዮን 55 ሺህ ብር በላይ  ግብይት ይካሄድበታል ተብሎ የሚጠበቀው ኤግዚቢሽንና ባዛር በይፋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፤ 1 ሚሊዮን 55ሽህ 286 ብር በላይ ግብይት ይካሄድበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፍ አነስተኛና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ኤግዚቢሽንና ባዛር ትናንት በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ 129 አቅራቢዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡... Read more »

ኢማኑኤል ማክሮን በግብጽ

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በግብጽ ካይሮ ከፕሬዚዳንት አል ሲሲ ጋር ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸውን ዶቼ ቬሌ ዘግቧል፡፡ ማክሮን በግብጽ የሚፈጸመው የሰብኣዊ መብት ጥሰት የሀገሪቱን ገጽታ እንዳያበላሽ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ ለግብጹ... Read more »

የየመን ቀውስ ለኤች አይ ቪ መባባስ

‹‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ›› በርካታ የመናውያን በጦርነት ከደረሰባቸው መከራና ሰቆቃ በተጨማሪ በኤች አይ ቪ  እየተጠቁ እንደሆኑ የተለያዩ አካላትን ጠቅሶ  አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የስምንት ዓመቱ ታዳጊ አህመድ ዛካሪያ በየመን ዋና ከተማ አገልግሎት ከሚሰጡት... Read more »

ፖለቲካውን  ለቀቅ  ኢኮኖሚውን ጠበቅ  

አንድ ነዶ አንድ ፈርዶ ይላሉ አባቶች፡፡ ሀገራዊ ጉዳዮች  የሁሉም  ዜጋ የወል ጉዳዮች ናቸው፡፡ በሀገር መሪ ጫንቃ ላይ ብቻ የሚጣሉ፤ ከአንድ ሰው ብቻ  መፍትሄው የሚጠበ ቅባቸውም  አይደለም፡፡ ሀገር ሀገር የምትሆነው የምትከበረው  የምታድገው  ሁሉም ... Read more »