የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአንድ ዓመት የስራ ክንውን በወጣቶች አንደበት

   ማህሌት አብርሃም  እንዲህ ትላለች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በስልጣን ላይ በቆዩባቸው የአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሰሯቸው መልካም ነገሮች ለእኔ ወደ ተለያዩ አገራት ሄደው ሀገሪቷ የገጠማትን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመፍታት ያደረጉት... Read more »

“ፖለቲካችን ባልተሟሸ ጀበና እንደተጣደ ቡና በረባ ባልረባ ቱግ ቱግ የማለት ባህሪይ አለው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

መላ የኢትዮጵያውያን ህዝብ በዚህ ዓመት በሄድኩበት ስፍራ ሁሉ በፍቅር፣ በደስታ፣ ከጎንህ ነን በሚል ስሜት የደገፋችሁኝ ወገኖቼ እንዲሁም ሰኔ 16 የተሰነቀልኝን የሞት ድግስ የሞታችሁልኝ፣ የቆሰላችሁልኝ፣ የደማችሁልኝ ወገኖቼ፤ በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሎሳንጀለስ፣ በሜኒሶታ፣ ከመላ አውሮፓ... Read more »

አነጋጋሪው የጀማል ካሾጊ ግድያ አዲስ መልክ ይዟል

  መቋጫ ያላገኘው የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ በየጊዜው ያልተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን እያስተናገደ በአነጋጋሪነቱ መቀጠሉን አልጀዚራ ዘግቧል:: የሳውዲ ዓረቢያ መንግሥት ከግድያው ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት፤ ወንጀሉን ፈጽመዋል በሚል የጠረጠራቸውን 11 ኃላፊዎች ለፍርድ ማቅረቧ... Read more »

በቱርኩ አካባቢያዊ ምርጫ የኤርዶጋን ፓርቲ ፈተና ገጥሞታል

በፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን የሚመራው ገዥው ፓርቲ በመዲናዋ አንካራ በቱርክ የአካባቢያዊ ምርጫ መሸነፍ ተሰምቷል:: እሁድ ዕለት በመዲናዋ በተካሄደው ምርጫ የኤርዶጋኑ የፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ በተቃዋሚው የህዝቦች ሪፐብሊካን ፓርቲ ብልጫ የተወሰደበት መሆኑን አናዶል የተሰኘው... Read more »

ታዳሽ ኃይልን በመጠቀም የነዳጅ ወጪን 10 በመቶ ለማዳን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ታዳሽ ኃይልን በመጠቀም ኢትዮጵያ ከውጭ ለማስገባት የምታወጣውን ወጪ ከ5 እስከ 10 በመቶ ለማዳን እየሠራ መሆኑን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የባዮፊዩል ልማት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሚካኤል ገሠሠ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ሦስተኛው የቻይና የንግድ ሳምንት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፡- ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ አገራት በየዓመቱ የሚካሄደው የቻይና የንግድ ሳምንት በሚቀጥለው ወር ከሚያዚያ 24 እስከ 26 ቀን 2011 ዓ.ም ለሦስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የዘንድሮው የንግድ ሳምንት ከዚህ... Read more »

በሳይክሎን ልባቸው የተሰበረው ሞዛምቢካውያን

ሳራ ፍራንሲስኮ በሳይክሎን ከተጠቁ ሞዛምቢካውያን አንዷ ናት:: የደረሰባት አደጋም ከፍ ያለ እንደሆነ ትናገራለች:: እርሷ እንደምትለው ከአደጋው ክስተት በኋላ ባሏ፣ እናቷና ስድስት ወንድምና እህቶቿ የት እንደደረሱ ማወቅ አልቻለችም:: በዚህም በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥና ኀዘን... Read more »

የወጪና ገቢ ጭነት እንከኖች በኢኮኖሚው ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የትራንስፖርት ባለስልጣን የወጪና ገቢ ጭነትን የሚያስተጓጉሉ እንቅፋቶች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ በመሆኑ እያንዳንዱ ባለድርሻ አካል ተናቦ በመስራት ችግሮችን ማስወገድ እንደሚገባው የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስገነዘበ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙሉ... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን ማጠናከር የሁሉም የቤት ሥራ ነው!

ኢትዮጵያዊነት በጀግኖች ኢትዮጵያውያን መስዋዕትነት ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሸጋገረ የህብረ ብሔራዊነት መገለጫ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር በጥብቅ ያቆራኙት የጋራ እሴቶቹ የሚደምቁት በኢትዮጵያዊ አንድነቱ ነው፡፡ የጋራ እሴቶቹ በኢትዮጵያዊ አንድነት ጠንካራ ገመድ የተያያዙ... Read more »

ከመጋቢት እስከ መጋቢት የታኀሳስ 2011 ትውስታዎች

• በታኀሳስ ወር መግቢያ ላይ ጠቅላይ ሚኒስ ትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል... Read more »