አሶሳ፡– በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአምስት አካባቢዎችና በሃያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በኦሮሚኛ ቋንቋ እየተሰጠ ያለው ትምህ ረት የሁለቱን ክልል ህዝቦች የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተ ዳድርና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ለሀገር ዕድገት መሰረቱ አንድ ነት፣ይቅር ባይነትና እርቅ መሆኑን ከትናንት በስትያ በተካሄደው የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ የተገኙት የሩዋንዳና የኢትዮጵያ መሪዎች አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዚሁ... Read more »
.የመከላከያ ሠራዊት ተሰማርቷል አዲስ አበባ፡– የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞንና በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለማረጋጋትና የዜጎች ሰላም ለማረጋገጥ አስፈላጊው፣ ህጋዊና ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንዲወሰድ ትዕዛዝ ማስተላለፉን አስታወቀ። የክልሉ... Read more »
አፍሪካውያን በምዕራብ አፍሪካ በኩል ያለውን ስደት በአግባቡ የተረዱ አይመስሉም:: በርግጥ በአሁኑ ወቅት ስደቱ አዲስ አይደለም:: በአንዳንድ የአፍሪካ ህትመቶች ላይ ምዕራብ አፍሪካ አካባቢ ያለውን ችግር ከመፍታት ይልቅ መስደብ ይቀናቸዋል:: አካባቢው ኋላቀር ነው ተብሎም... Read more »
አሁን አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናያቸው አንዳንድ ሃሳቦች ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርጉን ናቸው፡፡ በተለይ ከጥላቻ ጋር የተያያዙ አንዳንድ “መረጃዎች” ሆን ተብለው ግጭትን ለመፍጠር የተቀነባበሩ መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡ አልፎ አልፎም በድምጽና በምስል... Read more »
አዲስ አበባ:- በአገራችን እየተገነቡ ከሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እስከ የካቲት ወር 2011 ዓ.ም ድረስ የተጠናቀቁት አምስት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለ 43ሺህ 653 ዜጎች የሥራ እድል ማስገኘታቸውን የፓርኮቹ የልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ ፓርኮቹ በየካቲት ወር ብቻ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አገር አቋራጭ መንገዶችን ምቹ በማድረግ ተሸከርካሪዎች ከኢትዮጵያ አልፈው ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት መግባት የሚችሉበት አሠራር በቀጣይ ሁለት ዓመታት ተግባራዊ እንደሚሆን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢንጅነር ሕይወት ሞሲሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
አሶሳ፡- የቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሞ ህዝቦችን በልማት የሚያስተሳስር የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተሠራ መሆኑ ተጠቆመ።በሁለቱ ክልል ህዝቦች መካከል ከሦስት ወር በፊት ተከስቶ የነበረው ችግር ተፈትቶ አንጻራዊ የሆነ ሰላም መፈጠሩም ተመልክቷል፡፡ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለው የቃላት ጦርነት ለጊዜው ጋብ ቢልም ልዩነቱ በመሰረታዊነት መፈታት እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ።ችግሩ ቶሎ መፍትሄ ባለማግኘቱ ወደሌሎች ክልሎች እየሄደ መሆኑንም ምሁራኑ ተናግረዋል፡፡ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁሩ አቶ... Read more »
ጠቆርቆር ብሎ የደመነውን ሰማይ ቀና ብሎ ለማየት አያስደፍርም። ነጎድጓዳማው ድምጽ በሰማይ አድማስ እየተደመጠ ማስፈራራቱን ቀጥሏል። በመብረቅ ብልጭታ የታጀበው የነጎድጓድ ድምጽ ከፊቴ ዞር በሉ፤ መጠለያችሁን በፍጥነት ፈልጉ… መልዕክት አንግቧል። ሁሉም ሰው ይህንን መልዕክት... Read more »