
በ1933 ዓ.ም ተቋቁሞ በየእለቱ ለአንባቢያን የሚደርሰው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባለፉት ሰማንያ አንድ ዓመታት በስፖርቱ ዙሪያ የተለያዩ የአገር ውስጥ ውድድሮችንና ታላላቅ ዓለምአቀፍ የስፖርት መድረኮችን በመከታተል ታሪካዊ ዘገባዎችን አስነብቧል። ከታላቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ አንስቶ... Read more »

ኢትዮጵያና ግብጽ የአፍሪካ እግር ኳስ ጠንሳሾች ናቸው።ይህን ታሪክ ይጋሩት እንጂ ዛሬ ላይ የሁለቱ አገራት የእግር ኳስ ደረጃ ልዩነቱ ሰፊ ነው። የደረጃ ልዩነቱ የቱንም ያህል ቢሰፋ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የተቀናቃኝነት ስሜታቸው ለአፍታም ደብዝዞ... Read more »

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ስምንት አገራት በሁለት ምድብ ተከፍለው የተፋለሙበት የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ(ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በውድድሩ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን(ሉሲዎቹ) ከሶስት ጨዋታ በኋላ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ከሆኑ አራት... Read more »

– በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኝቷልለ22ኛ ጊዜ በሞሪሽየስ በሚካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እሁድ ምሽት በአራራት ሆቴል ተሸኝቷል። ልኡካን ቡድኑ ትናንት ወደ ሞሪሽየስ አቅንቶም በሰላም መድረሱን የኢትዮጵያ... Read more »
ስፖርትና እድሜ የማይነጣጠሉ የውጤታማነትና የስኬት መታያና ምክንያት ናቸው። አንዳንዶች በለጋ የወጣትና ታዳጊነት ዘመናቸው ስፖርቱ ውስጥ በመግባት በብርታታቸው ከራሳቸው አልፈው የአገራቸውን ስም ያስጠራሉ። ሌሎች ደግሞ ስክነትና እውቀትን ተላብሰው በጎልማሳነታቸውም የአገር ኩራት የመሆን ዕድል... Read more »

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከትናንት በስቲያ የተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ በተለያዩ ጨዋታዎች ቀጥሏል። በውድድሩ ለመሳተፍ ከቀናት በፊት ወደ ዩጋንዳ ያቀኑት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ትናንት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን አከናውነዋል። ሉሲዎቹ ዛንዚባርን... Read more »
የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር (ሴካፋ) ትናንት በአዘጋጇ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ጨዋታ ተጀምሯል። ስምንት ሀገራት በሁለት ምድብ ተደልድለው ለአሸናፊነት በሚፋለሙበት በዚህ ውድድር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዛሬው የጨዋታ መርሃ... Read more »

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ባለፈው እሁድ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በደማቅ የመክፈቻ ስነስርአት ተጀምሯል። ከትናንት በስቲያ አንስቶም የኦሊምፒክ በሆኑና ባልሆኑ በርካታ የስፖርት አይነቶች የተለያዩ ውድድሮች በፉክክር ታጅበው ቀጥለዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜዎች በታዳጊና ወጣቶች... Read more »

ኢትዮጵያ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት መካከል በተካሄደው የወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በርካታ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በቀዳሚነት አጠናቃለች። ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ በታንዛኒያ ዳሬሰላም በተካሄደው ቻምፒዮና የቀጣናው አገራት ዕድሜያቸው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተተኪ... Read more »

ታላቁን የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ ከሌሎች ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ለየት የሚያደርገው ነገር የመክፈቻና የመዝጊያ ሥነሥርዓቱ ነው። ኢትዮጵያ በተለያዩ ዓመታት በኦሊምፒክ ጽንሰ ሃሳብ መሠረት በርካታ አገር አቀፍ ውድድሮችን ለማከናወን ጥረት አድርጋለች። ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ... Read more »