ሉሲዎቹ በሴካፋ ግማሽ ፍጻሜ ዩጋንዳን ይገጥማሉ

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ስምንት አገራት በሁለት ምድብ ተከፍለው የተፋለሙበት የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ(ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በውድድሩ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን(ሉሲዎቹ) ከሶስት ጨዋታ በኋላ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ከሆኑ አራት... Read more »

የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ ይጀመራል

– በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኝቷልለ22ኛ ጊዜ በሞሪሽየስ በሚካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እሁድ ምሽት በአራራት ሆቴል ተሸኝቷል። ልኡካን ቡድኑ ትናንት ወደ ሞሪሽየስ አቅንቶም በሰላም መድረሱን የኢትዮጵያ... Read more »

ስፖርት እና ዕድሜ

ስፖርትና እድሜ የማይነጣጠሉ የውጤታማነትና የስኬት መታያና ምክንያት ናቸው። አንዳንዶች በለጋ የወጣትና ታዳጊነት ዘመናቸው ስፖርቱ ውስጥ በመግባት በብርታታቸው ከራሳቸው አልፈው የአገራቸውን ስም ያስጠራሉ። ሌሎች ደግሞ ስክነትና እውቀትን ተላብሰው በጎልማሳነታቸውም የአገር ኩራት የመሆን ዕድል... Read more »

ሉሲዎቹ የሴካፋን ጉዞ በጣፋጭ ድል ጀምረዋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከትናንት በስቲያ የተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ በተለያዩ ጨዋታዎች ቀጥሏል። በውድድሩ ለመሳተፍ ከቀናት በፊት ወደ ዩጋንዳ ያቀኑት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ትናንት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን አከናውነዋል። ሉሲዎቹ ዛንዚባርን... Read more »

ሉሲዎቹ በሴካፋ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር (ሴካፋ) ትናንት በአዘጋጇ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ጨዋታ ተጀምሯል። ስምንት ሀገራት በሁለት ምድብ ተደልድለው ለአሸናፊነት በሚፋለሙበት በዚህ ውድድር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዛሬው የጨዋታ መርሃ... Read more »

የፍልሚያ ስፖርቶች የተመሰገኑበት የእድሜ ተገቢነት ጉዳይ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ባለፈው እሁድ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም በደማቅ የመክፈቻ ስነስርአት ተጀምሯል። ከትናንት በስቲያ አንስቶም የኦሊምፒክ በሆኑና ባልሆኑ በርካታ የስፖርት አይነቶች የተለያዩ ውድድሮች በፉክክር ታጅበው ቀጥለዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜዎች በታዳጊና ወጣቶች... Read more »

22 ሜዳሊያዎች በ27 አትሌቶች

ኢትዮጵያ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት መካከል በተካሄደው የወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በርካታ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በቀዳሚነት አጠናቃለች። ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ በታንዛኒያ ዳሬሰላም በተካሄደው ቻምፒዮና የቀጣናው አገራት ዕድሜያቸው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተተኪ... Read more »

የኦሊምፒክ ለዛና ጣዕም፣ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም

ታላቁን የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ ከሌሎች ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ለየት የሚያደርገው ነገር የመክፈቻና የመዝጊያ ሥነሥርዓቱ ነው። ኢትዮጵያ በተለያዩ ዓመታት በኦሊምፒክ ጽንሰ ሃሳብ መሠረት በርካታ አገር አቀፍ ውድድሮችን ለማከናወን ጥረት አድርጋለች። ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ... Read more »

ዴቪድ ትሬዝጌትና የዓለም ዋንጫ ትዝታዎች

ታላቁ የዓለም ዋንጫ በተመረጡ የዓለማችን ከተሞች እየዞረ ይገኛል። ጥቂቶች ብቻ ለመሳም የታደሉት ይህን ታላቅ የስፖርቱ ዓለም ዋንጫ ለማየትም ይሁን ለመሳም ያልታደሉ ዓለማት ውስጥ የሚገኙ የስፖርቱ አፍቃሪዎች እንዲመለከቱትና አብረውትም የማስታወሻ ፎቶ ግራፍ እንዲያስቀሩ... Read more »

‹‹ከስህተታችን ተምረን ሕዝባችንን ለመካስ ተባብረን መሥራት ይጠበቅብናል›› ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ኢትዮጵያን በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ዋጋ አስከፍሏታል። በዚያ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ እየለመደች ከመጣችው ውጤት በተቃራኒ ዝቅተኛ የሜዳሊያ ቁጥር አስመዝግባለች። ሕዝብም በዚህ ዝቅተኛ ውጤት... Read more »