ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ በመጪው ጥቅምት በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል

በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የሚካሄደው ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ በመጪው ጥቅምት ወር ለአራተኛ ጊዜ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በውድድሩ ላይ ከ20 በላይ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ኦሊምፒያኖችና የዓለም ቻምፒዮኖች እንዲሁም የአገር ባለውለታዎች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ አሳውቀዋል፡፡ አሜሪካ... Read more »

የዓለም ቻምፒዮናው ለሶስተኛ ድሉ እየተሰናዳ ነው

በአሜሪካዋ ዩጂን ግዛት ኦሪጎን ከተማ የሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። የውድድሩ አዘጋጅ ከተማ ኦሪጎንም አትሌቶችን ለመቀበል እየተሰናዳች ትገኛለች። የአትሌቲክሱ ዓለም ምርጥ አትሌቶች ብቃታቸውን ለማስመስከር እንዲሁም የሃገራቸውን ስም... Read more »

የፕሪሚየርሊጉ ዋንጫ አጓጊ የመጨረሻ ፍጥጫ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ በ1990 እንደ አዲስ መካሄድ ከጀመረ ወዲህ እንደ ዘንድሮው የውድድር ዓመት መጨረሻው እጅግ አጓጊና ጣፍጭ የሆነበት አጋጣሚ በቅርብ ዓመታት ታይቶ አያውቅም። ከመጀመሪያው አንስቶ የቻምፒዮንነት ጉዞው የአንድ ክለብ ግልቢያ የመሰለው የ2014 ቤትኪንግ... Read more »

መከላከያ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በቀድሞ ስሙ ‹መቻል› ሊጠራ ነው

ባለፈው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ እግር ኳስ ክለብ የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሊጉ መቆየቱን ለማረጋገጥ ሁለት ጨዋታዎች ይቀሩታል፡፡ ያም ሆኖ የመከላከያ ስፖርት ክለብ በመጪው ዓመት ላይ በቀድሞ... Read more »

ከእረኝነት እስከ ወሳኝ ግብ አዳኝነት

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አንድ የአጥቂ መስመር ተጫዋች በክለቡና በብሔራዊ ቡድን በሚያስቆጥራቸው ወሳኝ ግቦች ከሌሎች ተለይቶ ይታያል።ስሙ ግን በጉልህ ሲነሳ አይስተዋልም።ይህ የግብ አነፍናፊ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለክለቡ አዳማ ከተማ... Read more »

ዋልያዎቹ በፊፋ ያላቸውን ወርሐዊ ደረጃ አሻሻሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ መሻሻል አሳይተዋል። ዋልያዎቹ ካለፈው ወር የፊፋ የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ ሰንጠረዥ በሁለት እርከን መሻሻል አሳይተው ከነበራቸው 140ኛ... Read more »

ስኬታማው የማራቶን እንስቶች አለቃ

በስፖርቱ ዓለም በርካቶች ወደ ስኬት ጎዳና ለመረማመድ ረጅም ጊዜ ይወስድባቸዋል። ጥቂት የማይባሉ ደግሞ በብልሃት፣ በጥረትና በታታሪነት በአጭር ጊዜ የስኬት ማማ ላይ ይቀመጣሉ። ጽናትና ከፍተኛ ጥረትን በሚጠይቀው የአትሌቲክስ ስፖርት በወጣትነት ዕድሜያቸው የዓለም ከዋክብት... Read more »

ከተገማችነት ወደ አጓጊነት- የፕሪሚየር ሊጉ የቻምፒዮንነት ፍልሚያ

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሃያ ስምንተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ላይ ደርሰዋል። በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች ውድድሩ ከአዳማ ወደ ባህርዳር አምርቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል ከነማ እስከ ተገናኙበት የጨዋታ ውጤት ድረስ ቻምፒዮኑ... Read more »

በቆጂን እንደስሟ ለማግዘፍ የሚተጉ ወጣቶች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እምብርት የሆነችው በቆጂ በታሪክ መዛግብትና ከአትሌቲክስ ቤተሰቡ ልብ በማይለቅ የወርቅ ቀለም ስሟ ቢሰፍርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በአትሌቲክስ እንቅስቃሴዋ መቀዛቀዝ እየታየ ስለመሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ። በቆጂ በርካታ አትሌቶችን በስፖርቱ አንጻር ለዓለም... Read more »

ዋልያዎቹን ከስደት የማያድነው ተስፋ አስቆራጭ ጥረት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ከሳምንት በፊት በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራት ሁለት ጨዋታዎችን አከናውነዋል። ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የካፍን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟላ ስቴድየም የሌላት መሆኑን ተከትሎ ዋልያዎቹ ከሁለቱ አንዱን የማጣሪያ ጨዋታ... Read more »