የማለዳ ብስራት የሆኑ ሁለት የብር ሜዳሊያዎች

በአትሌቶች ዘንድ ትልቅ ከበሬታና ቦታ ከሚሰጣቸው ውድድሮች መካከል የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አንዱ ነው። ጠንካራ ፉክክር በሚደረግበት በዚህ ውድድር ሌሎችን ረትቶ ለራስና ለሃገር ውጤት ማስመዝገብ ደግሞ ከሜዳሊያም በላይ የሆነ ከበሬታን ያስገኛል። በዚህ የተካኑት... Read more »

ታም ራት ቶላ ተአም ር ሰራ!!!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በማራቶን ውድድሮች ገናና ስም ቢኖራቸውም እንዳላቸው ትልቅ አቅም በዓለም ቻምፒዮና መድረኮች ወርቅ ማጥለቅ የቻሉት በሁለት አጋጣሚዎች ብቻ ነበር። የመጀመሪያውን ወርቅ ታሪካዊው አትሌት ገዛኸኝ አበራ እኤአ በ2001 ኤድመንተን ላይ አስመዘገበ። ሁለተኛው... Read more »

ታሪክ ራሱን ደገመ!!

ኬንያውያን እድሜልካቸውን የሚቆጩበት የአትሌቲክስ ውጤት ቢኖር እኤአ በ2000 ሲድኒ ኦሊምፒክ ላይ በ10ሺ ሜትር የገጠማቸው ሽንፈት ነው። በወቅቱ ድንቅ አቋም ላይ የነበረው ታሪካዊው አትሌት ፖል ቴርጋት ከአራት ዓመት በፊት በአታላንታ ኦሊምፒክ በጀግናው አትሌት... Read more »

የኢትዮጵያ የማራቶን ቡድን አባላት ስለ ኦሪገኑ ቻምፒዮና ይናገራሉ

በፖርትላንድ ኦሪገን ዛሬ በሚጀመረው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ ሜዳሊያ ከምትጠብቅባቸው የፍጻሜ ውድድሮች አንዱ ማራቶን ሲሆን በሁለቱም ፆታ ነገና ከነገ በስቲያ የሚካሄድ ይሆናል። በወንዶች ማራቶን በዓለም ቻምፒዮኑ አትሌት ሌሊሳ ዴሲሳ ፊታውራሪነት የሚመራው... Read more »

በ10ሺ ሜትር የሚጠበቁ ድሎችና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ገናና ስም ያተረፈችው በ10ሺ ሜትር ውድድሮች ነው። በዚህ ርቀት ከታሪካዊው ማርሽ ቀያሪ አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አንስቶ በየዘመኑ መተኪያ የሌላቸው ብርቅዬ አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ በወርቅ አጥለቅልቀዋል። ከቅርብ አመታት... Read more »

የፕሪሚየር ሊጉ ኮከቦች ተሸለሙ

የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመዝጊያ እና የውድድር ዓመቱ ምርጦች ሽልማት ስነ ስርአት ከትናንት በስቲያ ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል በደማቅ ስነስርዓት ተከናውኗል። በስነስርአቱም ላይ በውድድር አመቱ በየዘርፉ ምርጥ ብቃት ያሳዩ ኮከቦች... Read more »

ኢትዮጵያ የመጨረሻውን የዓለም ቻምፒዮና ቡድን አሳውቃለች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነውን የመጨረሻውንና ጠንካራውን ብሔራዊ ቡድኑን አሳውቋል። ቡድኑ ከዚህ ቀደም ከነበረው መጠነኛ ልዩነት የታየበትም ነው። ከጥቂት ቀናት በኋላ በአሜሪካዋ ኦሪጎን የሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ... Read more »

ዋልያዎቹ ለቻን ቅድመ ማጣሪያ ዝግጅት ተጠሩ

በቻን ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ ቡድኖች የሚለዩበት ማጣሪያ ከመካሄዱ አስቀድሞ የሚደረገው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ በሐምሌ ወር አጋማሽ ይጀመራል። በቅድመ ማጣሪያው ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹም) ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ለሰባተኛ ጊዜ በአልጄሪያ አዘጋጅነት የሚካሄደው... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና ቻምፒዮኖቹ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ የውድድር መድረክ ‹‹ፕሪሚየር ሊግ›› በሚል ስያሜ ወጥ በሆነ መንገድ መካሄድ የጀመረው ከ1990 ጀምሮ ነው:: ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ጉዞውም የተለያዩ ቻምፒዮኖችንና መሰረታዊ ሊባሉ የሚችሉ ለውጦችን አስተናግዷል። የዘንድሮውን ጨምሮም... Read more »

ፈረሰኞቹ ለ15ኛ ጊዜ በፕሪሚየርሊጉ ነገሱ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ (ፈረሰኞቹ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዋንጫን ትናንት ረፋድ ላይ በባህርዳር ስቴድየም በማንሳት ለ15ኛ ጊዜ በሊጉ መንገስ ችለዋል። በአንድ ነጥብ ልዩነት ከተፎካካሪያቸው ፋሲል ከነማ (አጼዎቹ) ጋር እስከ መጨረሻው... Read more »