ከሶስት አስርት ዓመታት ባላነሰ ጊዜ በማሕበረሰብ አቀፍ ስፖርት እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኘው የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማሕበር ዓመታዊ ውድድሩን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። ማሕበሩ ሃያ ስምንተኛ ዓመት ውድድሩን ከትናንት በስቲያ... Read more »
የዘንድሮው የውድድር አመት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ የተለየ ሆኖ እየተገባደደ ይገኛል። ከሳምንታት በፊት በ18ኛው የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አስደናቂ ውጤት በማስመዝገብ አሜሪካንን ተከትሎ በታሪኩ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡድን ጣፋጭ ድል ሳይረሳ ሌላ ተጨማሪ... Read more »
ስፖርታዊ ውድድሮች እንደየደረጃቸው የሚያስተናግዱት ፉክክርም ይለያያል:: ከወረዳ አንስቶ እስከ ዓለም ዋንጫ እና ኦሊምፒክ ባሉ ውድድሮች አሸናፊ ለመሆን የሚደረገው ፍልሚያ በስፖርቱ ክብርን ከመቀዳጀት ያለፈ ነው:: ሃገራት በብሔራዊ ቡድን ደረጃ በሚወከሉባቸው ውድድሮች ላይ በሚያስቆጥሯቸው... Read more »
ሳቅ እና ጨዋታ ብቻ የሚታይባት፣ ‹‹አቦ ፈታ በል!›› እያለ የተከፋውን ሁሉ ፈገግ የሚያሰኝ ሕዝብ ያላት ድሬዳዋ ከዛሬ 16 ዓመታት በፊት ኃዘን ጥላውን ጣለባት:: የድሬ ኃዘንም የመላው ኢትዮጵያውያን ኃዘን ሆነ:: የሬዲዮ ጣቢያዎች በዋሽንት... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን ማጣሪያ ውድድር ደቡብ ሱዳንን በደርሶ መልስ ጨዋታ 5ለ0 ማሸነፉ ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶም የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።... Read more »
በየአራት አመቱ ውዝግብ የማይጠፋው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ የፊታችን ነሐሴ 21 እና 22 ጎንደር ላይ ይካሄዳል። ባለፈው ግንቦት 7 /2014 ፌዴሬሽኑ ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ባጸደቀው መመሪያ ደንብ... Read more »
አስደናቂ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናን አሰናድታ ከሳምንት በፊት ድግሷን ያጠናቀቀችው ኦሪገን ከ179 አገራት 1700 አትሌቶችን በእንግድነት ተቀብላ ሸኝታለች። በታላቁና ደማቁ ዝግጅቷም 29 አገራት የወርቅ ሜዳሊያ ይዘው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። 40 አገራት ባዶ እጃቸውን... Read more »
በርካታ አስደሳች እና ታሪካዊ ትዕይንቶች የተስተዋሉበት የኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተጠናቆ ለሌላኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ቦታውን ለቋል። ትናንት የተጀመረው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ደግሞ ተረኛው የአትሌቲክስ ቤተሰቡ የትኩረት ማዕከል ሆኖ... Read more »
በፈርቀዳጅነታቸው የማይደበዝዝ ታሪክ ካኖሩ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል አንዱ ሻምበል እሸቱ ቱራ ናቸው። እአአ በ1980 የሞስኮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅና ሁለት የነሃስ በድምሩ አራት ሜዳሊያዎችን ባስመዘገበችበት በዚህ ውድድር እርሳቸው በ3ሺ ሜትር መሰናከል የነሃስ... Read more »
ሁሌም በዓለም ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ኢትዮጵያን የሚያኮሯት ጀግኖች አትሌቶች ድል አድርገው ወደ አገራቸው ሲመለሱ ሕዝብና መንግሥት ደማቅ አቀባበል ያደርግላቸዋል። የአቀባበሉ ድምቀት አትሌቶቹ እንዳስመዘገቡት የውጤት ደረጃና ክብደት ልዩነት ቢታይበትም አቀባበልና ሽልማት ቀርቶ አያውቅም።... Read more »