ከኳታሯ ዶሃ የጀመረው ዓመታዊው የዳይመንድ ሊግ ውድድር 85 የሚሆኑ የኦሊምፒክ እና የዓለም ቻምፒዮና የሜዳሊያ አሸናፊዎችን በተለያዩ 13 ከተሞች አፎካክሮ ሊገባደድ ደርሷል። ለአራት ወራት ያህል በበርካታ የአውሮፓ እንዲሁም በአንድ አንድ የሰሜን አሜሪካ፣ እስያ... Read more »
ኢትዮጵያዊቷ ዓለም አቀፍ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫን ለመምራት ከተመረጡ ዳኞች መካከል አንዷ ሆናለች። በህንድ አዘጋጅነት በሚካሄደው ዓለም ዋንጫ 58 ሴት ዳኞች ውድድሩን እንዲመሩ በፊፋ ተመርጠዋል። የዓለምን እግር... Read more »
የ2014 ዓም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮኑ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። ፈረሰኞቹ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በአዲስ ዘመን መለወጫ እለት መስከረም 1/2015 ዓ.ም ከሱዳኑ... Read more »
በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ አገራት በተካሄዱ የጎዳና ላይ የሩጫዎች ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። አትሌቶቹ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡባቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን ነው። በሰሜን አየርላንድ በሚካሄደውና በዓለም አትሌቲክስ ዕውቅና... Read more »
አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ለቀጣይ አራት ዓመታት እንዲመሩ በድጋሚ ተመረጡ። ፕሬዚዳንቱ ከ138 ድምጽ 94ቱን በማግኘት ነው በድጋሚ የተመረጡት። 14ኛው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአፍሪካ... Read more »
ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በስፖርቱ ዓለም በማስጠራት ጀምራ ለኅብረሰተብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ትናንት አበርክቶላታል። ለእንቁዋ አትሌት ለአገሯ ላበረከተችውና እያበረከተች ለሚገኘው አስተዋጽኦም ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ... Read more »
በቀጣይ ዓመት አልጄሪያ በምታዘጋጀው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮን ሺፕ(ቻን) ዋንጫ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጨረሻው የማጣሪያ ምእራፍ ላይ ይገኛል፡፡ የመጨረሻው ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ትናንት በገለልተኛ ሜዳ በታንዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ሩዋንዳን ገጥሞም... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአራት ዓመት የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎችን፤ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚመርጥ ይታወቃል፡፡ ክልሎችም ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩ ሦስት ዕጩዎችንና 26 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን... Read more »
የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) መሰብሰቢያ አዳራሽ ሊካሄድ በታቀደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ስፖርቱን ለቀጣይ አራት አመታት የሚመሩ ግለሰቦች ለፕሬዚዳንትነትና ለስራ አስፈጻሚነት የሚያደርጉት የምርጫ ፉክክር በጉጉት... Read more »
ካለፈው ዓመት አንስቶ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መካሄድ ከጀመሩ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የክለቦች ቻምፒዮና ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በታንዛኒያ እየተካሄደ ይገኛል። አንድ ሳምንት ያስቆጠረው ይህ ውድድር የግማሽ... Read more »